Premiere Pro 2026 ለጀማሪዎች | ክፍል 1
Автор: Nati Digital School
Загружено: 2026-02-26
Просмотров: 119
Описание:
🎬 Adobe Premiere Pro 2026 – ለጀማሪዎች | Episode 1
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ Adobe Premiere Pro መጀመሪያ እንዴት መጀመር እንደሚቻል እንማራለን።
በዚህ Episode 1 የምንማረው፦
✅ ፎልደር አደራጅት (Video, Audio, Image, Project, Export)
✅ ፋይሎችን እንዴት እንደምን Import እንደምንማር
✅ Project Panel ምንድነው?
✅ Timeline ምንድነው?
✅ Sequence መፍጠር
ይህ ኮርስ ለጀማሪዎች በጣም ቀላል እና በእርምጃ በእርምጃ የሚያስተምር ነው።
👉 ቀጣይ Episode ላይ Cutting እና Mark In / Mark Out እንማራለን።
🔔 ቻናሉን Subscribe ያድርጉ
👍 Like ያድርጉ
💬 አስተያየት ይጻፉ
#AdobePremierePro #PremierePro2026 #VideoEditing #አማርኛ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: