አሜሪካ vs ኢትዮጵያ: የቤት እቃዎች ዋጋ ልዩነት (Arhaus Vs Kasma)
Автор: Donkey Tube
Загружено: 2025-11-26
Просмотров: 56012
Описание:
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/leme...
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour...
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://shorturl.at/8XwXM
ሰላም ተመልካቾቻችን! በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የቤት እቃዎች ዋጋ ያለውን ልዩነት በሚገርም ንጽጽር እናያለን።
በዳላስ፣ ቴክሳስ ወደሚገኘው ዝነኛው የአሜሪካን የፈርኒቸር ብራንድ Arhaus በመሄድ እና በኢትዮጵያ ደግሞ በካስማ ፈርኒቸር (Kasma Furniture) ያሉ ሶፋዎችን እና ሌሎች የቤት እቃዎችን ዋጋ በዝርዝር አወዳድረናል።
🛋️ የኢትዮጵያ ሶፋ (ብር) vs የአሜሪካን ሶፋ (ዶላር) - ልዩነቱ አስገራሚ ነው! አንድ ባለ ሶስት ሶፋ በአሜሪካ ያለው ዋጋ በኢትዮጵያ ሙሉ የሳሎን ስብስብ መግዣ ሊሆን ይችላል።
ውድነቱ ለምንድነው? የብራንድ ጉዳይ ነው? የጥራት ልዩነትስ ምን ያህል ነው? ሙሉውን ልዩነት እና Arhaus የቤት እቃዎች ለምን በጣም ውድ እንደሆኑ የሚያስረዱ 3 ምክንያቶች መጨረሻ ላይ አጋራችኋለሁ!
የቪዲዮው ይዘት
0:45 - ካስማ ፈርኒቸር (Kasma): የ10 መቀመጫ ሶፋ ዋጋ (295,000 ብር)
2:00 - አሜሪካ (Arhaus): የሶፋዎች ዋጋ በዳላስ - (3900 ዶላር ባለሶስት)
3:45 - የካስማ ሲንግል ሶፋ እና ባለሶስት ሶፋ ዋጋ ንፅፅር
5:10 - በጣም ውዱ ባለ 12 መቀመጫ Arhaus ሶፋ ዋጋ (16,800 ዶላር)
6:45 - ካስማ: ባለ 10 እና 7 መቀመጫ ሶፋ ዋጋዎች
8:00 - Arhaus: $12,300 ሶፋ እና የጨርቅ/ስፖንጅ ልዩነት
10:15 - የ $10,600 L-Shape ሶፋ እና $3,600 ሲንግል ሶፋ
12:15 - የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ L-Shape ሶፋዎች ዋጋ ንጽጽር (145,000 ብር vs 1.68 ሚ. ብር)
14:00 - የቅንጦት አልጋ ዋጋ (10,200 ዶላር/1.56 ሚሊየን ብር)
16:00 - የካስማ ፈርኒቸር ጥራት እና የፊኒሺንግ አስተያየት
19:00 - ውድ የሆኑት የArhaus እቃዎች ዋጋ ለምን ጨመረ? 3 ምክንያቶች!
20:10 - የካስማ ፈርኒቸር ስልክ ቁጥር እና የመጨረሻ አስተያየት
የካስማ ፈርኒቸር (Kasma Furniture) አድራሻ እና ስልክ ቁጥር:
ለማዘዝ: 0912 23 00 00
#KasmaFurniture #Arhaus #የሶፋዋጋ #EthiopianFurniture #ዋጋንጽጽር #የቤትእቃዎች #የኢትዮጵያምርት #አሜሪካ vs ኢትዮጵያ
በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።
ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! / @donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
✅Follow and Subscribe :
Tiktok : / comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : / comedian.eshetu
Facebook : / eshe.melesse
Contact us
[email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: