ነፍሰ ጡር ሴት መቁረብ ትችላለች ወይ? እና መሰል ጥያቄዎቻችሁ ምላሽ ያዳምጡ |ዲያቆን ዳንኤል ታደለ - Deacon Daniel Tadele
Автор: Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
Загружено: 2024-12-16
Просмотров: 876
Описание:
ስለ ቅዱስ ቁርባን ጥያቄዎቻችሁ
👉 ነፍሰ ጡር ሴት መቁረብ ትችላለች ወይ የሚለው 1 ኛ ቢሆን...
👉 የቅዳሴ ጠበል ለማን ይፈቀዳል ?
👉ባለ ትዳሮች ከቁርባን በፊትና በኋላ ለምን ያህል ጊዜ ለሩካቤ መከልከል ይኖርባቸዋል?
👉የትዳር አጋሩ ለቁርባን በምክረ ካህን እንኳን ፈቃደኛ ያልሆነ ሰው ምን ማድረግ ይኖርበታል?
👉ዘቢብ የሚበላው የቆረበ ሰው ብቻ ነው ወይስ ሁሉም ምዕመን ይችላል?
👉 አንዳንድ ሰዎች ከቁርባን በኋላ ለ3 ቀን ልብስ አላወልቅም ይላሉ፡፡ ትክክል ነው ወይ?
እና ሌሎችም ከቅዱስ ቁርባን ጋር በተመለከተ ከእናንተ የቀረቡትን ጥያቄዎች መልስ በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ።
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
/ @emislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
/ emislene
የኢንስታግራም ገጽ፡
/ egziabher_meslene28
የቲክቶክ ገጽ፡
/ egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
#ቁርባን #eotc #ስርዓተ_ቁርባን #ምስጢረ_ቁርባን #ቅዱስ_ቁርባን_መቼ #በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ #like_share_subscribe #mezemeran_tewodros_yosef
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: