ከዘላለም ሞት ደህንነት አንዴ ነው ? ወይንስ ሶስቴ ነው? / እየዳንን ነው! የሚለው አባባል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
Автор: THE WORD ቃሉ
Загружено: 2025-02-19
Просмотров: 13455
Описание:
ሰላም ቅዱሳን በመጀመሪያ ይህ ወሳኝ ቪዲዮ እንደሆነ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደህንነት የሚሉ ቃላቶች በርካቶች ሲሆኑ ነገር ግን የቃላቶቹን ትክክለኛ አውድ ባለመገንዘብ የተነሳ አንዱን ደህንነት ለሦስት ጊዜ በመከፋፈል የመጣ አስተምህሮ ብዙ ውዝግብ እያስነሳ እና አማኞች በእምነታቸው ላይ ፀንተው እንዳይኖሩ፡እንዲጠራጠሩ እያደረገ ይገኛል። ይሄ ቪዲዮ ይህንን ብዥታ በትክክል ያጠራል ብዬ በፅኑ አምናለሁ።👉 ዶክትሪን ነውና በትእግስት እስከመጨረሻው እንድትከታተሉት የፍቅር ግብዣዬ ነው ።
ጸጋው ይብዛላችሁ ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: