ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Egziabheren memsel chemeru Pastor Genene Masresha / እግዚአብሔርን መምሰል ጨምሩ በፓስተር ገነነ ማስረሻ

Автор: G4C / ትውልድ ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን

Загружено: 2021-06-15

Просмотров: 1006

Описание: 2-3 የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

4 ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።

5 ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥

6 በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥

7 እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።

8 እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤

9 እነዚህ ነገሮች የሌሉት ዕውር ነውና፥ በቅርብም ያለውን ብቻ ያያል፥ የቀደመውንም ኃጢአቱን መንጻት ረስቶአል።

10 ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።

11 እንዲሁ ወደ ዘላለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በሙላት ይሰጣችኋልና።
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:2-11

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Egziabheren memsel chemeru Pastor Genene Masresha / እግዚአብሔርን መምሰል ጨምሩ በፓስተር ገነነ ማስረሻ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#7 እግዚአብሔር አባቴ // የእግዚአብሔር የአባትነት ልብ // ፓስተር ገነነ ማስረሻ

#7 እግዚአብሔር አባቴ // የእግዚአብሔር የአባትነት ልብ // ፓስተር ገነነ ማስረሻ

#3 ፊልጲስዮስ መጽሐፍ ጥናት // 1:9-11 // ፓስተር ገነነ ማስረሻ // Pastor Genene Masresha

#3 ፊልጲስዮስ መጽሐፍ ጥናት // 1:9-11 // ፓስተር ገነነ ማስረሻ // Pastor Genene Masresha

ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1

ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1

#1 መግቢያና ዳሰሳ - የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

#1 መግቢያና ዳሰሳ - የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

የደሙ ምስጥር psator tamirat tadesse

የደሙ ምስጥር psator tamirat tadesse

እግዚአብሔርን መምሰል  ክፍል አንድ ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል አንድ ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

እግዚአብሔርን መምሰል! የህይወት ሚዛን መጠበቅ ክፍል7 ወንድም አስቻለው ኮራ Aschalew Kora #ethiopia #protestantchurch #sibket

እግዚአብሔርን መምሰል! የህይወት ሚዛን መጠበቅ ክፍል7 ወንድም አስቻለው ኮራ Aschalew Kora #ethiopia #protestantchurch #sibket

እግዚአብሔርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ !!

እግዚአብሔርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ !!

የእግዚአብሔር ጸጋ ብቁ ነው -ፓስተር ዳዊት ጥላሁን

የእግዚአብሔር ጸጋ ብቁ ነው -ፓስተር ዳዊት ጥላሁን

ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስን ማሠልጠን • The Training for Godliness | Seblewengel Daniel, PhD | አሰላስሎት ፴፮

ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስን ማሠልጠን • The Training for Godliness | Seblewengel Daniel, PhD | አሰላስሎት ፴፮

December - ትንቢታዊ ድምጽ / መዝሙር 103፡1-5/ ብፓስተር ገነነ ማስረሻ

December - ትንቢታዊ ድምጽ / መዝሙር 103፡1-5/ ብፓስተር ገነነ ማስረሻ

Pr. Genene Masresha    EPHESIANS (Part 1)

Pr. Genene Masresha EPHESIANS (Part 1)

ምድር ዋና ሊሆን አይችልም !  ------ እግዚአብሔርን መምሰል ማለት ... ክፍል  3 - ቶማስ ምትኩ - የመፀሐፍ ቅዱስ ሠራዊት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

ምድር ዋና ሊሆን አይችልም ! ------ እግዚአብሔርን መምሰል ማለት ... ክፍል 3 - ቶማስ ምትኩ - የመፀሐፍ ቅዱስ ሠራዊት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

🔄እግዚአብሔርን ስለመምሰል፤እግዚአብሔርን በመምሰል መኖር፤እግዚ/ሔር መምሰል ማለት በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለእግዚ/ሔር መኖር ነው።የ

🔄እግዚአብሔርን ስለመምሰል፤እግዚአብሔርን በመምሰል መኖር፤እግዚ/ሔር መምሰል ማለት በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለእግዚ/ሔር መኖር ነው።የ"21" ቀን የጾም

እግዚአብሔር ለመምሰል ራስን ማስለመድ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

እግዚአብሔር ለመምሰል ራስን ማስለመድ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

ህይወትን የሚቀይር ቃል//የመለኮት ባህሪ በእኛ ህይወት// ፓስተር ገነነ// ክፍል 1//New Creation church Ethiopia//Apostle japi

ህይወትን የሚቀይር ቃል//የመለኮት ባህሪ በእኛ ህይወት// ፓስተር ገነነ// ክፍል 1//New Creation church Ethiopia//Apostle japi

ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች  በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ!

ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ!

ክርስቶሳዊነት በክርስቶስ መንፈስ || እንዴት ክርስቶስን መምሰል እንችላለን? || Be blessed as you watch this teaching.

ክርስቶሳዊነት በክርስቶስ መንፈስ || እንዴት ክርስቶስን መምሰል እንችላለን? || Be blessed as you watch this teaching.

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል አራት  ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል አራት ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

FASTING AND PRAYER DAY 5

FASTING AND PRAYER DAY 5

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]