Hailu Amerga - ካለሽበት - Kaleshibet | Track 04 (Official Lyrics Video)
Автор: Hailu Amerga
Загружено: 2025-10-30
Просмотров: 169552
Описание:
SONG TITILE: KALESHIBET
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: MICHAEL HAILU (MIKY JANO)
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ ካለሽበት
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
------------------------------------------------------------------------------------------------------
እቴ ካለሽበት ከከተምሽበት ከተማ
መልካም መልካሙ ይሰማ
እቴ ካለሽበት ከከተምሽበት ከተማ
መልካም መልካሙ ይሰማ
የናፍቆቴ ዕምባ ከአንገትሽ
የልቤ ደስታ ከልብሽ
እስኪያገናኘን በቀኑ
ሰላም ሁኚልኝ በአማኑ
የናፍቆቴ ዕምባ ከአንገትሽ
የልቤ ደስታ ከልብሽ
እስኪያገናኘን በቀኑ
ሰላም ሁኚልኝ በአማኑ
ጊዜን አይወስዱት ወደፊት ወይ አይመልሱት የኋሊት
አስልተው በዓለም ስሌት
መውጫ መግቢያውን አስታውሰው አይዙምና ቀጠሮ
ደግነው መበርታት
ያቀን እስኪ ከሰት
ምኞት ነው ያለኝ ቀለቤ
ፍቅርሽን ፍቅርሽን ፍቅርሽን
በአካል ተርቤ
ምኞት ነው ያለኝ ቀለቤ
ፍቅርሽን ፍቅርሽን ፍቅርሽን
በአካል ተርቤ
እርሱ እንዲያቆይሽ በጤና ተድላዬ ደስታዬ
ተድላ ደስታዬ ነሽና
እቴ ካለሽበት ከከተምሽበት ከተማ
መልካም መልካሙ ይሰማ
እቴ ካለሽበት ከከተምሽበት ከተማ
መልካም መልካሙ ይሰማ
የናፍቆቴ ዕምባ ከአንገትሽ
የልቤ ደስታ ከልብሽ
እስኪያገናኘን በቀኑ
ሰላም ሁኚልኝ በአማኑ
የናፍቆቴ ዕምባ ከአንገትሽ
የልቤ ደስታ ከልብሽ
እስኪያገናኘን በቀኑ
ሰላም ሁኚልኝ በአማኑ
በአካል ቢያርቅሽም ኑሮ
ፍቅሬን በናፍቆት ቀይሮ
መች ካንቺ ይነጥለኛል
ህይወት ቢያደክመኝ ብጠማ
መች ተስፋ ልቆርጥ ባንችማ
ለጎደልብኝ በሙሉ
እስኪክሰኝ ፍቅርሽ በሃያሉ
ምኞት ነው ያለኝ ቀለቤ
ፍቅርሽን ፍቅርሽን ፍቅርሽን
በአካል ተርቤ
እርሱ እንዲያቆይሽ በጤና ተድላዬ ደስታዬ
ተድላ ደስታዬ ነሽና
ምኞት ነው ያለኝ ቀለቤ
ፍቅርሽን ፍቅርሽን ፍቅርሽን
በአካል ተርቤ
እርሱ እንዲያቆይሽ በጤና ተድላዬ ደስታዬ
ተድላ ደስታዬ ነሽና
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2025: Hailu Amerga
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: