🛑ከጦርነት አትራቅ የትምአታመልጥም!
Автор: Habesha Hustle
Загружено: 2026-03-13
Просмотров: 52
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ፍርሃትን እንዴት መቆጣጠር እና ለስኬታችን መጠቀሚያ ማድረግ እንደምንችል በጥልቀት እንመለከታለን። ብዙዎቻችን ወደ ፈለግንበት ግብ እንዳንደርስ እንቅፋት የሚሆንብን የውስጥ ፍርሃታችን ነው። ይህ "ፍርሃትን የመቆጣጠር ሀይል" የተሰኘው ትምህርት በህይወትዎ ላይ አዲስ እይታን እንደሚሰጥዎት ተስፋ እናደርጋለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
ፍርሃት ምንድን ነው? ለምንስ ይፈጠራል?
ፍርሃትን ወደ ጥንካሬ የመቀየር ጥበብ።
ስኬታማ ሰዎች ፍርሃታቸውን እንዴት ያሸንፋሉ?
በራስ መተማመንን ለማሳደግ የሚረዱ ተግባራዊ ልምምዶች።
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጎን አይርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ደግሞ ለወደፊት የሚለቀቁ አነቃቂ እና ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እንዲደርሶዎ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#ፍርሃትንማሸነፍ #ተነሳሽነት #ስኬት #ስነልቦና #AmharicMotivation #SelfImprovement #Ethiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: