ሼክ አህመድ ዲዳት vs ፓስተር ስታንሊ ሾበርግ (ጥያቄና መልስ) :-Pastor Stanley vs Sh Ahmed deedat. Part 3/4
Автор: BASIIRAH
Загружено: 2026-03-14
Просмотров: 271
Описание:
በዚህ ቪዲዮ በታዋቂው الداعية ሼህ አህመድ ዲዳት እና በፓስተር ስታንሊ ስጆበርግ መካከል "ኢየሱስ አምላክ ነውን?" በሚለው ርዕስ በስካንዲኔቪያ የተደረገውን ታሪካዊ ክርክር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በውይይቱ ላይ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ተነስተዋል፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች፦ ሼህ አህመድ ዲዳት ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ፣ አምልኩኝ" ያለበት አንድም ጥቅስ እንዲቀርብ ያደረጉት ጥያቄ።
የክርስቲያን ምሁራን ምላሽ፦ ፓስተር ስታንሊ ስጆበርግ ስለ ኢየሱስ ማንነት እና ስልጣን በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጹትን ነጥቦች በመጥቀስ የሰጡት ማብራሪያ።
የእውነት ፍለጋ፦ ተመልካቾች የቀረቡትን መረጃዎች በማመዛዘን በራሳቸው እንዲፈርዱ የቀረበ መድረክ።
በእውነት ላይ የተመሰረተ ጥልቅ ግንዛቤ ለማግኘት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ!
ሰብስክራይብ በማድረግ የBasiirah** ቤተሰብ ይሁኑ!**
Our email: [email protected]
#Basiirah #AhmedDeedat #StanleySjoberg #IsJesusGod #Debate #ComparativeReligion #Ethiopia #Amharic
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: