በኢትዮጵያ የተተከሉ የዘይት ፋብሪካዎች ምን የሰሩ ነው❓
Автор: Kidame Gebeya - ቅዳሜ ገበያ
Загружено: 2025-12-01
Просмотров: 104
Описание:
✳️ ቀጣዩ አድማስ /ኔክስት ሆራይዘን እቅድ አተገባበር ምን ይመስላል ❓
✳️ ቴሌብር አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ምን ያህል ደንበኞች አገልግሎቱን ማግኘት ችለዋል
✳️ በቴሌ ብር የገንዘብ ዝውውርስ ምን ደረጃ ደርሷል❓
✳️ ቴሌ ብር ከምን ያህል ባንኮች ጋር ተሳስሮ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ❓
✳️ የኢትዮ ቴሌኮም ዋናራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ቴሌ ብር አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ አስመልክተው የሰጡትን መግለጫ ቅዳሜ ገበያ አሰናድታዋለች ‼️
✳️ የጸጉር ንቅለ ተከላ‼️
✳️ በኬኒያ በዜጎች መሀል የገቢ አለመጣጣም ምን እያስከተለ ነው ❓
በ #አሐዱ_ሬድዮ የምታውቁት ቀዳሚው በሳል የ #ቢዝነስሾው #ቅዳሜገበያ እነሆ በተጨማሪ በሳል ትንታኔ በ YouTube መቅረብ ጀምሯል!
እርሶ ስራዎትን በትኩረት ያቀላጥፉ!
ስለሚኖሩበት የትኛውም የአለም ክፍል ወቅታዊ ሁኔታ ለማወቅ ከፈለጉ ቅዳሜ ገበያን ያዳመረጡ። በዚህ አገር በዚህ ሁኔታ ላይ የበለጠ መረጃ ስጡን ስትሉ ጠቁሙን በበሳል ትንታኔ በመረጃ እናጠግቦታለን።
#ቅዳሜገበያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: