Yigzaw Belay DEGE SEMEMENE ይግዛው በላይ ደጌ ሰመመኔ Jegna new EP album New Ethiopian Music 2026
Автор: ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Загружено: 2026-02-05
Просмотров: 16108
Описание:
#yigzawbelay #degesememene #Ethiopian music
ይህ "ጀግና ነው" ብዬ የሰየምኩት ግማሽ አልበሜ በውስጡ 6 ሙዚቃዎችን የያዘ ስብስብ ሲኖረው እነዚህ የተመረጡ ስራዎቼን ለናንተ ለውድ ተከታዮቼ አበርክቻለሁ!!
የጎደለውን እና የተደሰታችሁበትን ስራዎች ሀሳብ እና አስተያዬት በዚሁ ሀሳብ መስጫ ላይ እያሰፈራችሁ እናወጋበታለን በተከታታይ ለምሰራቸው ስራዎቼ ደግሞ ሸጋ ነገር እንዳቀርብላችሁ ይጠቅመኛልና ሀሳባችሁን ልወቀው
ወንድማችሁ
ድምጻዊ ይግዛው በላይ
-------------------------------
ደጌ ሰመመኔ
------------------------------
ዜማ የህዝብ
ግጥም ይግዛው በላይ እና አዝማሪ ተገኘ ታደሰ
መዚቃ ቅንብር ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ኪዱ አድማሱ(21 ሪከርድስ)
መሰንቆ እንድሪስ ሀሰን
ክራር ፋሲካ ኃይሉ
ተቀባዮች
እህትነሽ ፈንታ
ናርዶስ አስፋው
All copy rights Reserved For @Yigzaw belay official
©Copyright: Yigzaw Belay official. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: