ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

Автор: BDO Ethiopia

Загружено: 2025-02-24

Просмотров: 7740

Описание: ባለፉት አመታት በተለያዩ የአለማችን ሀገሮች ታስቦባቸው የተደረጉ የአካውንቲንግ ቅሌቶች (accounting scandals) በየሃገራቱ የካፒታል ገበያዎች ላይ ከፍተኛ ቀውስ ፈጥረው አልፈዋል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ስራቸውን አጥተዋል፥ ግለሰቦች የጡረታ ገንዘባቸውን ተበልተዋል፣ እንዲሁም ኢንቨስተሮች የዓመታት ጥሪታቸው መና ቀርቷል።
የቢዲኦ ኢትዮጲያ (BDO Ethiopia) ማኔጅንግ ፓርትነር ሚሊዮን ክብረት እና ሲኒየር ማኔጀር ሳምራዊት የማነ ባለፉት አመታት አለማችን ያጋጠማት የአካውንቲንግ ቅሌቶች ያመጡትን ከፍተኛ ቀውስ በማንሳት ጥልቅ ውይይት አድርገዋል። በሃገራችን የተጀመረው የካፒታል ገበያ ይህ አይነት ችግር እንዳያጋጥመው መደረግ ስላለበት ጥንቃቄም ተወያይተዋል።
በሃገራችን የአካውንቲንግ እና ኦዲት ሙያዎች ያሉበትን ደረጃ ለማዘመን መደረግ ስላለባቸው ጥረቶች በውይይቱ የተካተተ ሲሆን ሁሉም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን በማበርከት የተጀመረው የካፒታል ገበያ አስተማማኝ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን።

Accounting scandals in various countries have led to crises in their capital markets, resulting in job losses for thousands of employees, the evaporation of individual pension funds, and significant financial losses for investors.
Samrawit Yemaneh (FCCA), a senior manager, and Million Kibret, the managing partner at BDO Ethiopia, explore the history of these scandals globally. They also offer advice on enhancing accounting and auditing practices in Ethiopia to prevent similar crises and develop a robust and vibrant capital market.

#bdo #bdoethiopia #accounting #capitalmarkets #esx

03:23 አካውንቲንግ እና ካፒታል ገበያ ምን ያገናኛቸዋል?
08:20 ካፒታል ገበያ ቀድመውን ከገቡ አገራት ምን እንማር?
11:03 የ Enron ካምፓኒ ውድቀት
24:10 የ Arthur Andersen ቅሌት
30:26 የ Worldcom አወዳደቅ
40:55 የ Wirecard ቅሌቶች

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P2

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P2

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ውስጥ ምን እየተከናወነ ነው? (Part 1) |TechTalk|

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ውስጥ ምን እየተከናወነ ነው? (Part 1) |TechTalk|

አንዴ ነው የምትኖረው፤ የምትወደውን ሥራ - Tesfaye Migbar - S11 EP128

አንዴ ነው የምትኖረው፤ የምትወደውን ሥራ - Tesfaye Migbar - S11 EP128

Anchor Media ''ስለአብይ አህመድ ማውራቱን አቁመን ስለመጪው ሽግግር ስርዓት እንነጋገር'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Anchor Media ''ስለአብይ አህመድ ማውራቱን አቁመን ስለመጪው ሽግግር ስርዓት እንነጋገር'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

ጠዋት ተነስቼ 13KM እሮጣለሁ -  Mr. Tesfaye Hailemichael - S11 EP125

ጠዋት ተነስቼ 13KM እሮጣለሁ - Mr. Tesfaye Hailemichael - S11 EP125

ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸዉ ሰዎች ባለማድረጋቸው የሚቆጫቸው 10 ነገሮች ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @DawitDreams

ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸዉ ሰዎች ባለማድረጋቸው የሚቆጫቸው 10 ነገሮች ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @DawitDreams

ካፒታል ገበያ ማለት ምን ማለት ነው? በዘመዴነህ ንጋቱ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ-አርትስ ቢዝነስ ካፌ|Ethiopia@ArtsTvWorld

ካፒታል ገበያ ማለት ምን ማለት ነው? በዘመዴነህ ንጋቱ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ-አርትስ ቢዝነስ ካፌ|Ethiopia@ArtsTvWorld

ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?

ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?

ኢንሹራንስ በባለሙያ ሲተነተን - EP9

ኢንሹራንስ በባለሙያ ሲተነተን - EP9

የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM

የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM

አቡ እና ቲና እውነቱን ተናገሩ .....ማን ይቀነስ?.Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

አቡ እና ቲና እውነቱን ተናገሩ .....ማን ይቀነስ?.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

AHADU BANK Milestone Documentary

AHADU BANK Milestone Documentary

አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነው !   @DawitDreams  @ImpactSeminars  #dawitdreams #ashenafitaye

አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነው ! @DawitDreams @ImpactSeminars #dawitdreams #ashenafitaye

Война в Заливе: Кремль объявил Трампа врагом — теперь всё зависит от Ирана/№1105/ Юрий Швец

Война в Заливе: Кремль объявил Трампа врагом — теперь всё зависит от Ирана/№1105/ Юрий Швец

የ Entrepreneurship ስልቶች፣ስኬቶች እና ስህተቶች - EP6

የ Entrepreneurship ስልቶች፣ስኬቶች እና ስህተቶች - EP6

ሐሳብ ምርጫ ነው!#ethiopianmotivation #ethiopia #motivation #podcast @DawitDreams

ሐሳብ ምርጫ ነው!#ethiopianmotivation #ethiopia #motivation #podcast @DawitDreams

በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ​⁠ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse|​⁠ |Ethiopia| @DawitDreams​⁠

በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ​⁠ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse|​⁠ |Ethiopia| @DawitDreams​⁠

ይቅር ማለት ለበዳይ አይደለም ለተበዳይ ነው! @dawitdreams#dawitdreams #ethiopian #love #motivation #dagmawiaseffa

ይቅር ማለት ለበዳይ አይደለም ለተበዳይ ነው! @dawitdreams#dawitdreams #ethiopian #love #motivation #dagmawiaseffa

ያልታየውና ያልተነገረው የቤተልሄም ስኬት! ትልልቅ ድርጅቶችን አስጎበኘችኝ!# betyand tadeleroba#gizachewashagrie

ያልታየውና ያልተነገረው የቤተልሄም ስኬት! ትልልቅ ድርጅቶችን አስጎበኘችኝ!# betyand tadeleroba#gizachewashagrie

ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian

ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]