የኛ ጌታ||yegna geta||Catholic Mezmur ||Lideta Mariam Catholic Cathedral Church
Автор: Lideta Mariam Catholic Cathedral
Загружено: 2026-02-13
Просмотров: 961
Описание:
እንኳን ወደ Lideta Mariam Catholic Cathedral YouTube Channel በሰላም መጡ::
የአ.አ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል ወጣት መዘምራን ማህበር የተዘጋጀ 2018 ዓ.ም
• ኦ ኃያልነትህ||O hayalinet||Catholic Mezmur ||L...
• ማርያም||Maryam||Catholic Mezmur||Lideta Mari...
• ተወልዷል|Tewelduale|Catholic Mezmur|Christmas...
የኛ ጌታ
የኛ ጌታ ነህና ኢየሱስ/2/
ስምህ ብሩክ ኀያልና ቅዱስ
በልባችን ክበርና ንገስ
1.ሰማያት ዙፋንህ ምድርም መርገጫህ
የሆንክ አሞላክ ዛሬም ገናና ነህ
ለኛ ማረፊያህን የሰጠኸን ጌታ
በልባችን ለአንተ አዘጋጅ ቦታ
2.ትሁታንን የምትወድ ኢየሱስ
ሰባራው መንፈሳችንን ዳስ
ለሚያከብሩህ የሆንከው አለኝታ
ውስጣችንን አሳርፈው ጌታ
3.ቀላያትን በእፍኝህ የሰፈርክ
ሰማይንም በስንዝር የለካህ
ተራሮችን በሚዛን የመዘንክ
አምላካችን አንድም ወደር የለህ
#ካቶሊክ #ቤተክርስቲያን #Ethiopian #Catholic #church #catholitv #YelidetaLijoch #short #shortvideo#catholicsong #ethiopiancatholic #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #catholicmezmur #ethiopiancatholiclivesong #catholicconcert #amhariccatholicmezemur #Lideta Mariam Catholic Cathedral church #newethiopianmezmur #newamhariccatholicmezmur #newethiopiancatholicmezmur #gospelsong #catholicgospel #yelidetalijoch #catholicchurch
#ስብከተ_ወንጌል #መዝሙር #ዝማሬ #New #ሰላም #song #ስብከተ_ወንጌል #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ethiopia #habesha #tiktok #Catholic #pax #ስብከት #ማርያም#ዝማሬ #Catholic #Church#halelujah #mezmure#ethiopiancatholicsongandteachings #catholicfaith #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #gospelmusic @amencatholiccollections494 @catholicmezmur @hawassacatholicchurch1291 @EWTNcatholictv @Psalmtube26 @pax_ctv Ethiopian Catholic songs and teachingsEthiopian Catholic songs and teachings#new ethiopian catholic song#ethiopiancatholic #church #singer #ethiopianchristiansong #song #music #ethiopiancatholic #mezmur #spiritual #lyrics #amharic #youtubevideo #መዝሙር #ዝማሬ #ዘማሪ #መንፈሳዊ#ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ #gospelsong #catholic #choir #music #catholic_songs #worshipsongs
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: