"በፐርዝ ከተማ ከወሊድ በኋላ በሚከሰት ድባቴ ወደ እናቶች ክፍል ለሕክምና የገባሁ የመጀመሪዋ ኢትዮጵያዊት እናት እኔ ነኝ" ሳራ ቢራቱ | SBS...
Автор: SBS Audio
Загружено: 2026-03-07
Просмотров: 5
Описание:
ሳራ ቢራቱ የLalyiza Event & Decor ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በጋዜጠኝነት ቢሆንም፤ በአገርቤት ተቀጥራ ያገለገለችው በመምህርትነትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት ነበር ። በአውስትራሊያ በንግዱ ዓለም ተሰማርታ ትገኛለች። የ2026 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 እንግዳ ናት።
More from SBS Amharic: https://www.sbs.com.au/language/amhar...
#sbsaudiopodcast #sbsamharic #amharic #podcast
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: