የምትማሩትን የቴክኖሎጂ ፊልድ ከመወሰናችሁ በፊት መውሰድ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች
Автор: Evangadi Tech
Загружено: 2020-06-21
Просмотров: 17005
Описание:
#AskEvangadi
ጥያቄ:- ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የቴክኖሎጂ ፊልዶች ውስጥ የትኛውን ብትማሩ የተሻለ ይመስላችሗል?
👉 ዳታ ሳይንስ / Data Science
👉 ዌብ ዴቨሎፕመንት (ፉል ስታክ) / Full Stack Web Development
👉 ሼርፖይንት / Sharepoint
👉 ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን / Database Administration
👉 ሚውልሶፍት / MuleSoft
👉 UX/UI
👉 ሳይበር ሰኪውሪቲ / Cyber Security
👉 ዲጂታል ማርኬቲንግ / Digital Marketing
👉 የኢንተርኔት ቢዝነስ / Digital Business
በዚህ ቪዲዮ ላይ፣ ከነዚህ ውስጥ አንዱን ከመምረጣችሁ በፊት ምን ማድረግ እንዳለባችሁ በዝርዝር እናወራለን።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: