የ40 ቀኑን መንገድ፣ 40 አመት አንጓዝ !! - ያላያችሁትን ተናገሩ! | Kedida Worku
Автор: Rabbi - ረቢ
Загружено: 2022-12-16
Просмотров: 1983
Описание:
በክርስትና ጉዞአችን ውስጥ እግዚአብሔር የሰጠን ብዙ የተስፋ ቃሎች አሉን። ታዲያ ምን ያደርጋል በ40 ቀን ታገኙታላችሁ ያለንን በ40 አመትም ሲፈፀም አናይም። ለዚህ ዋነኛ ምክንያተ ከሆኑት መካከል አንዱ እና ወሳኙን ምክንያትበዚህ ትምህርት ውስጥ ተብራርቷል።
ለፀሎት ጥያቄ እና ለማማከር የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ትችላላችሁ።
Telegram - https://t.me/KedidaWorku1
Facebook - https://m.facebook.com/
ምእራፎች
0:00 የእይታ አይነቶች
2:19 ክርስትና ሀይማኖት እይደለም
3:45 እስራኤሎች ተስፋቸውን የተቀሙበት ምክንያት
13:23 ዳዊት ጎልያድን ያየበት መንገድ
16:01 መፍትሄ #1 - ማየት ያለብንን ከእግዚአብሔር እንቀበል!
17:34 መፍትሄ #2 ውስጣችን እስኪዋሀድ ድረስ በምናብ እንመላለስበት!
18:35 መፍትሄ #3 ንግግራችን ከእይታችን የተቀዳ ይሁን!
19:50 ህይወት አንዴ ነው! ጌታን ተቀበሉ!
23:44 አብረን እንፀልይ
#SeeingTheUnseen #SpeakFaith #ኢየሱስክርስቶስ #ክርስትና #ቀዲዳወርቁ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: