ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ከቀጥታ ከየካ ሚካኤል | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

Автор: ላሊበላ 24 - lalibela 24

Загружено: 2026-01-18

Просмотров: 1938

Описание: በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው "የአእላፋት ዝማሬ" ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

አዲስ አበባ ታህሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም


ነገ ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በገና በዓል ዋዜማ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ታላቅ የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ተከትሎ፣ የትራፊክ መጨናነቅን ለመከላከል ሲባል በርካታ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

ከዛሬ (ታህሳስ 27) ምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ፡ በሚዘጉ መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ የተከለከለ ነው።

ከነገ (ታህሳስ 28) ቀን 6:00 ሰዓት ጀምሮ፡ መርሐ ግብሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ሙሉ በሙሉ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ መሠረት የሚከተሉት መንገዶች ዝግ ይሆናሉ፦

1.ከመገናኛ መስመር፦ ቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ላይ

2.ከቦሌ/ጌቱ ኮሜርሻል መስመር፦ ኦሎምፒያ ወይም ደንበል አካባቢ

3. ከመስቀል ፍላወር መስመር፦ ጋዜቦ አደባባይ

4. ከጎተራ መስመር፦ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ፤ ለቀላል ተሽከርካሪ ጥላሁን አደባባይ

5.ከጎፋ (አዲሱ መንገድ)፦ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ-ክርስቲያን መስቀለኛ

6. ከሜክሲኮ መስመር፦ ለገሃር መብራት

7. ከአምባሳደር መስመር፦ ሐራምቤ መብራት

8. ከአራት ኪሎ መስመር፦ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት

የጥቆማ ስልክ መስመሮች

ማንኛውም የፀጥታ ስጋት ወይም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ህብረተሰቡ በሚከተሉት ስልኮች እንዲያሳውቅ ተጠይቋል፦

በነፃ መስመር፦ 987፣ 991 ወይም 816
በመደበኛ ስልክ፦ 011-126-43-59 / 011-552-63-02
በመተግበሪያ፦ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መተግበሪያ (EFPApp)

ፖሊስ ለፕሮግራሙ ሰላማዊ መጠናቀቅ የከተማው ነዋሪና የታዳሚዎች ትብብር ወሳኝ መሆኑን ገልጿል።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከቀጥታ ከየካ ሚካኤል | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ጉዞ ወደ ላሊበላ ከዳናይት ጋር |Time

ጉዞ ወደ ላሊበላ ከዳናይት ጋር |Time

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

🔴LIVE #ተአምር_ነው ‼️👉#ጥምቀት || አዲስ አበባ 4ኪሎ 6ኪሎ ጃንሜዳ

🔴LIVE #ተአምር_ነው ‼️👉#ጥምቀት || አዲስ አበባ 4ኪሎ 6ኪሎ ጃንሜዳ

⭕ዛሬ ከተራ ነዎ ‼️ ቀጥታ ከፒያሳ ወደ ጃልሜዳ ቤተክርስትያን | ደጅ ጠናሁ | Dej Tenahu | Live broadcasting

⭕ዛሬ ከተራ ነዎ ‼️ ቀጥታ ከፒያሳ ወደ ጃልሜዳ ቤተክርስትያን | ደጅ ጠናሁ | Dej Tenahu | Live broadcasting

Live የከተራ በዓል  ቀጥታ ከአዲስ አበባ ጥር 10 Ethiopian Epiphany Addis Ababa | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

Live የከተራ በዓል ቀጥታ ከአዲስ አበባ ጥር 10 Ethiopian Epiphany Addis Ababa | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

ሰበር ዜናፋኖ አንድ መሪ ፣ አንድ ድርጅት መሰረተ!ቢቢሲ ያጋለጠው እውነትና የሚሊሻዎቹ ሞት! |አብይ ስለ ወልቃይት በድብቅ የተሰማማው

ሰበር ዜናፋኖ አንድ መሪ ፣ አንድ ድርጅት መሰረተ!ቢቢሲ ያጋለጠው እውነትና የሚሊሻዎቹ ሞት! |አብይ ስለ ወልቃይት በድብቅ የተሰማማው

Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል!

Anchor Media የአንድነቱ ማህተም ተመቷል፥ ታሪክ ተሰርቷል - ፋኖ አንድ ሆኗል!

የቤዛኩሉ ሥርዓት በላሊበላ #ቀጥታ #ላሊበላ #ቤዛኩሉ

የቤዛኩሉ ሥርዓት በላሊበላ #ቀጥታ #ላሊበላ #ቤዛኩሉ

Bedenkuane

Bedenkuane

ቀጥታ ከላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዋዜማ ሥነ ሥርዓት

ቀጥታ ከላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዋዜማ ሥነ ሥርዓት

#new 🔴 የቂቤ እምነት አትጠቀሙ ‼️የስውሯ ማርያም ሴት ‼️ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው ዝምታቸውን ሰበሩ @lalibela24

#new 🔴 የቂቤ እምነት አትጠቀሙ ‼️የስውሯ ማርያም ሴት ‼️ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው ዝምታቸውን ሰበሩ @lalibela24

ልዩ አዲስ መዝሙር

ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ @-mahtot

⭕️Live #ተጀመረ_ጥምቀት ከአዲስ አበባ❗️❗️ ጥር 10 ቀጥታ ከፒያሳ ወደ ጃንሜዳ || Live ketera Epiphany Addis Ababa  Jan 17

⭕️Live #ተጀመረ_ጥምቀት ከአዲስ አበባ❗️❗️ ጥር 10 ቀጥታ ከፒያሳ ወደ ጃንሜዳ || Live ketera Epiphany Addis Ababa  Jan 17

ላሊበላ ቤተክርስቲያንን ከብዙዊ በጥቂቱ./Lalibela Church/ Ethiopian Orthodox church

ላሊበላ ቤተክርስቲያንን ከብዙዊ በጥቂቱ./Lalibela Church/ Ethiopian Orthodox church

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ኮ/ል ፋንታሁን ሙሀባና የፋኖ አንድነት \ እስክንድር የገለጠው ሚስጢር  \ ብልጽግናን ያስጨነቁ ቀጠናዊ ለውጦች

ኮ/ል ፋንታሁን ሙሀባና የፋኖ አንድነት \ እስክንድር የገለጠው ሚስጢር \ ብልጽግናን ያስጨነቁ ቀጠናዊ ለውጦች

ብልፅግና በጎንደር.. | የፍትህ ስርአቱ ሰለባዎች!@roha_tv

ብልፅግና በጎንደር.. | የፍትህ ስርአቱ ሰለባዎች!@roha_tv

Live የከተራ በዓል  ቀጥታ ከአዲስ አበባ ጥር 10 Ethiopian Epiphany Addis Ababa | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

Live የከተራ በዓል ቀጥታ ከአዲስ አበባ ጥር 10 Ethiopian Epiphany Addis Ababa | ላሊበላ 24 - lalibela 24 |

Wiadomości Poranne | 18.01.2026

Wiadomości Poranne | 18.01.2026

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ተመሠረተ መግለጫ ወጣ!ዋና ጀኔራሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!ውዝግብ ተነሳ!ወልቃይት ደብረሲና  ደብረማርቆስ ዋግኸምራ አርማጭሆ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ተመሠረተ መግለጫ ወጣ!ዋና ጀኔራሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ!ውዝግብ ተነሳ!ወልቃይት ደብረሲና ደብረማርቆስ ዋግኸምራ አርማጭሆ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]