ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰራል ያድናቸውማል። መዝ ዳዊት 7፡33 በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2023-09-07

Просмотров: 185239

Описание: በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
https://www.wegenfund.com/projects/mi...

በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
   / @etartmedia  

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ

ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  

ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰራል ያድናቸውማል። መዝ ዳዊት 7፡33 በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🛑እናስተውል🛑''ሴይጣን ከፈተነክ መልዓክ ሲያድንህ ለምን አትበል''። ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ  እጅግ ልንሰማው የሚገባ ድንቅ ትምህርት።

🛑እናስተውል🛑''ሴይጣን ከፈተነክ መልዓክ ሲያድንህ ለምን አትበል''። ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ እጅግ ልንሰማው የሚገባ ድንቅ ትምህርት።

እነሆ የጌታ ባሪያ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021

እነሆ የጌታ ባሪያ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021

🔴ብዙዎች እግዚአብሔርን አያውቁትም ❗️ ለኛ እንደሞተ አልተረዱትም

🔴ብዙዎች እግዚአብሔርን አያውቁትም ❗️ ለኛ እንደሞተ አልተረዱትም

ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች  በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ!

ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ!

የዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ስብከት የቅዱሳን አማላጅነት አያስፈልግም ??? እጅግ ወቅታዊ ምላሽ ለኢአማንያን

የዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ስብከት የቅዱሳን አማላጅነት አያስፈልግም ??? እጅግ ወቅታዊ ምላሽ ለኢአማንያን

ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ |Zemari diyakon firezar desalagn

ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ |Zemari diyakon firezar desalagn

የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ

የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ

ፀሎት ቴራፒ ነው!  የተጎዱ ሰዎች ሰዎችን ይጎዳሉ! ዮጋ ሌላ አምልኮ ነው!  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile

ፀሎት ቴራፒ ነው! የተጎዱ ሰዎች ሰዎችን ይጎዳሉ! ዮጋ ሌላ አምልኮ ነው! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile

🔴Live ቀጥታ ከቤተመንግስት በአታ ለማርያም ገዳም//የምሽት ጉባኤ

🔴Live ቀጥታ ከቤተመንግስት በአታ ለማርያም ገዳም//የምሽት ጉባኤ

"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @-betaqene4118

37ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ለአርቲስቶች ህይወት መበላሸት ዋና ምክንያትና በመናፍስት ዓይን የመበላትቸው ነገር

37ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ለአርቲስቶች ህይወት መበላሸት ዋና ምክንያትና በመናፍስት ዓይን የመበላትቸው ነገር

ክርስቶስን እንሰብካለን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh #new_ethiopian_mezmure

ክርስቶስን እንሰብካለን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh #new_ethiopian_mezmure

"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile

"ይቅር በይኝ" .... የፕሮቴስታንቶች ናፍቆት.....ፖለቲካ አልወድም ማለት ፖለቲካ ነው...ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ #ሔኖክ_ሐይሌ #ምንያህል_በንቲ

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | የአብይ ጾም | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | የአብይ ጾም | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ | እናት እመቤቴ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ |በ14ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ መርሐግብር ላይ TEWODROS_YOSEPH

እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ | እናት እመቤቴ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ |በ14ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ መርሐግብር ላይ TEWODROS_YOSEPH

🔴New ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ስለ ድንግል ማርያም ድንቅ ድንቅ ምላሾች @LieltTibeb #henokhaile

🔴New ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ስለ ድንግል ማርያም ድንቅ ድንቅ ምላሾች @LieltTibeb #henokhaile

መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ  31-60 -  Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu -  @meba-tv - Eotc tv

አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu - @meba-tv - Eotc tv

የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]