አዳዲስ ልምዶችን እንዴት በቀላሉ መጀመር ይቻላል? Atomic habits summary
Автор: roba diary
Загружено: 2026-03-05
Просмотров: 48
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንወያይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
የ 1% ሕግ፦ በየቀኑ ጥቃቅን መሻሻሎችን በማድረግ እንዴት አስገራሚ ውጤት ማምጣት ይቻላል?
የ 2 ደቂቃው ሕግ፦ አዳዲስ ልምዶችን ለመጀመር የሚረዳን ቀላሉ መንገድ።
ሲስተም vs ግብ፦ ለምን ግቦች ላይ ብቻ ማተኮር እንደማይረዳን።
መጥፎ ልምዶችን የመተው ጥበብ፦ አጥፊ ልምዶችን እንዴት ሰብረን መውጣት እንችላለን?#AtomicHabits #AmharicBookSummary #JamesClear #PersonalDevelopment #የመጽሐፍትንተና #አቶሚክሃቢትስ #ስኬት #ራስንማሻሻል #Habits
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: