Anten Bemalete አንተን በማለቴ!
Автор: ReyotKin ርዕዮት ኪን
Загружено: 2026-02-28
Просмотров: 762
Описание:
#ethiopianmusic #Hirut_BekeleMusic #ReyotkinMusic
Anten Bemalete አንተን በማለቴ! #EthiopianMusic ሂሩት በቀለ Hirut Bekele እንደገና
ርዕዮት ኪን
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡
እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: