መመኪያዬ አንተ ነህ | Memekiyaye Ante neh | ቅድስት ሳምንት መዝሙር | Kidist/Holy week | Fiker Hibret Sunday School
Автор: Fiker Hibret Sunday School የፍቅር ኅብረት ሰ/ት/ቤት
Загружено: 2026-02-23
Просмотров: 82
Описание:
መመኪያዬ አንተ ነህ / Memekiyaye Ante neh
መመኪያዬ አንተ ነህ የነፍሴ መዳኛ /፪/
ተመልከት ወደኔ አትስጠኝ ለዳኛ
ሕይወቴን ለአንተ /፪/ ብያለኹ
አምላክ የኔ ጌታ የት አገኝሃለኹ
ከበደሌም አንጻኝ ደግሞም ከኃጢአቴ /፪/
በመንፈስ ይቀደስ መላው ሰውነቴ
ዐቀበቱ ልቤ በጭንጫው ትዕቢት /፪/
አሸብርቆ ነበር አልፈርስ መስሎት
የጾም ንጉሥ መምጣት ስለተነገረ /፪/
መደልደል አለበት እየተሰበረ
ሶስናን ያዳንካት ከሐሰት ምሥክር /፪/
እኔንም አድነኝ ካልታሰበ ነገር
አንቲ ውእቱ / Anti we’etu tesfahu / Anchi nesh tesfaw
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም ኪዳነምሕረት
አመ ይሰደድ እምገነት
አንቺ ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነምሕረት
በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ
#eotc #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxmezmur #nesehamezmur #ንስሐ #kidist #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: