ፖሊካርፕ ለሰማንያ ስድስት ዓመታት ሳገለግለው፣ አንዴም ተከፍቼበት አላውቅም Polycarp (Bishop)
Автор: Faith In Action
Загружено: 2024-02-18
Просмотров: 257
Описание: የፖሊካርፕ ሞትና አሟሟት፣ በክርስቲያኖች ዘንድ ብቻ ሳይሆን በማያምኑትም ዘንድ ለዘመናት ከዓይነ ኅሊናቸው የማይጠፋ ትውስታ ሆኖ ከርሟል። በወቅቱ የነበሩ አማኞች፣ በየዓመቱ ፖሊካርፕ የተገደለበትን ቀን እየዘከሩ እርስ በርስ ሲበረታቱ፣ ወንጌልን የሚናገሩበት ድፍረትን ሲያድሱ ቆይተዋል። ለፊልጵስዩስ አማኞች በላከው ደብዳቤ “እምነታችሁን ሳትጥሉ ጸንታችሁ ቁሙ” ያለውን ምክርም በገቢር በማሳየቱ ለቤተ ክርስቲያን ደማቅ ምሳሌ ሆኗል @Encounter_ @halwotemmanuelchurch
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: