ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ብሔራዊ ቤተመንግሥትን ጎበኙ | Historic Visit | National Palace | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-02-25
Просмотров: 8047
Описание:
የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ታሪካዊ ጉብኝት አድርገዋል። ፕሬዚዳንቱ ከፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ጋር በመሆን የቤተመንግሥቱን የታሪክ ስፍራዎችና የልማት ሥራዎች የተመለከቱ ሲሆን፤ ጉብኝቱም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅና ታሪካዊ ትስስር የሚያንፀባርቅ መሆኑ ተገልጿል።
#Ethiopia #Israel #IsaacHerzog #NationalPalace #StateVisit #HistoricVisit #Diplomacy #AddisAbaba#ebc #etv #ebcdotstream #news
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: