የዘንድሮው ልዩ ነው!!ትንቅንቁ ቀጥሏል!!አርሰናል እና ማን ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ!! ግራ አጋቢው የአርቴታ የተጨዋቾች ምርጫ!!ምርጡ ማግሃሌሽ ተመልሷል!
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2025-12-27
Просмотров: 17163
Описание:
የሚያምረውም የሚያስጨንቀውም አርሰናል!!
Arsenal 2-1 Brighton
አርሰናል አሸንፎ የደረጃ ሰንጠረዡ መሪነቱን አስጠብቋል። ነገር ግን ጎል የማግባት ችግር እና በአንድ ጎል ልዩነት ብቻ የመምራት ሁኔታ ዛሬም ተደግሟል።ይህ ደጋፊዎችን ስጋት ውስጥ የጣለ እንዲሁም ያበሳጨ ነበር።
ለአርሰናል የዴቪድ ራያ ብቃት እና የማግሃሌሽ ከጉዳት መመለስ አስደሳች ነበር።
ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: