እንደነበርኩ አይደል | ሰማይ አንተ ጋር ደርሶ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia
Автор: Iso Yisehak Ab
Загружено: 2025-03-19
Просмотров: 16063
Описание:
የ34ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የሀዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ጉባዔ በዋራ ቤቴል
ከመጋቢት 05-07/2017 በተካሄደው የዋራ ጉባዔ 5,306 ሰዎች በኢየሱስ አምነው ለሀጢአታቸው ስርየት በስሙ ተጠምቀዋል። በተለያዩ ቀንበር ውስጥ የነበሩ ብዙ ሰዎች ከቀንበሮቻቸው ተላቅቀዋል። ዕውሮች አይተዋል፣ ደንቆሮዎች ሰምተዋል፣ የታመሙ ተፈውሰዋል፣ ዲዳዎች ተናግረዋል። በጉባዔው የእግዚአብሄር መንፈስ ያለ ልክ ፈስሷል።
የዝማሬ ጊዜ
ግጥም/Lyrics
እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ
ሥራዬን ሠርተኸው በድል ቆሜአለሁ
እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ
ዕጥፍ ድርብ ከእጅህ ተቀብያለሁ
ታድያ እንዴት እንዳለፈው ይሆናል ዝማሬዬ/አምልኮዬ
በአንተ ከተለወጠ ከአማረልኝ ዕጣዬ
ዕልፍ ክብር ዕልፍ ውዳሴ
ትስጥህ እና ታክብርህ ነፍሴ
ደስ ሚያስሰኝ ክብርን ብሰጥህ
ክብሬ ወድቆ አንተን ያክብርህ
ሠማይ አንተ ጋር ደርሶ ክብርን ካመጣልኝ
ከዚ በላይ ምን አለ ከአየሁ ከብረህልኝ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: