34ኛው ዋራ ቤቴል - እሁድ
Автор: አሜን - AMEN
Загружено: 2025-03-25
Просмотров: 12703
Описание:
ለ፫ ቀናት በዋራ ሜዳ ላይ ሲካሄድ የቆየው የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በታላቅ በረከት ተጠናቋል።
በአጠቃላይ በጉባኤው ብዙ ተአምራቶች የተከናወኑ ሲሆን ከዚህም ውስጥ በዋራ እና በአጎራባች ወረዳዎች በተካሄደ የወንጌል ስርጭትና በጉባኤው በተደረገ የወንጌል መልዕክት 5306 ሰዎች ለኃጢአታቸው ስርየት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠምቀዋል።
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: