Скачать
🔴የቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል አፍሮ አይገባው መስቀል 44 ሰዕል አለው።
Автор: ኤማሁስ ሚዲያ
Загружено: 2025-11-28
Просмотров: 136
Описание:
ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ መሰረት ደፋር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 17 ያገኙናል።
ስቡሀ ቁጥር 2 ሚዲያ በዚህ የጀመረ ሲሆን like,share,subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: