የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2022-07-27
Просмотров: 15438
Описание: ጴጥሮስ ለአማኞች ስለ ምድራዊ ሕይወታቸው መለኮታዊና ዘለላለማዊ እይታ ለመስጠትና እንዲሁም በጣዖት አምላኪ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ሆነው ከባድ በሆነ የስቃይና ፈተና ውስጥ በመግባት ላይ ለሚገኙት በተግባር የተፈተነ ምሪት ለመለገስ፣በሐሴት የተሞላ ተስፋ ያለበትን ይህን መልእክት ጻፈ ። በአጭሩ የአንደኛው ጴጥሮስ መልእክት ዋና ሐሳብ የሚያተኩረው ስለ ክርስቶስ በእርሱ ምሳሌ መከራ መቀበልና ከመከራው ባሻገር በሚጠብቀን ክብር ላይ ነው ። በመሆኑም ጴጥሮስ በዚህ ምክር አዘል መልእክቱ የቆምንበት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን እየመሰከረ (5÷12) ክርስቲያኖች በመከራ ውስጥ እንዴት መጽናት እንዳለባቸው በአጽንዖት ያሳስባል ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: