ኢሞአችን መጠለፉን እንዴት እናውቃለን? የኢሞ ጠለፋ ለመከላከል መደረግ ያለባቸው
Автор: JEMES TUBE
Загружено: 2026-01-12
Просмотров: 73
Описание:
ኢሞአችን መጠለፉን እንዴት እናውቃለን? የኢሞ ጠለፋ ለመከላከል መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች!
በዚህ ቪዲዮ የኢሞ (imo) አካውንታችን መጥለፉንና አለመጥለፉን እንዴት ማወቅ እንደምንችል እና አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ ያለብን ወሳኝ ጥንቃቄዎችን እናያለን። ብዙዎቻችሁ በጠለፋ ምክንያት የግል መረጃዎቻችሁ እንዳይወጡ ስለምትሰጉ፣ ይህ ቪዲዮ ሙሉ መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል።
በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦
ኢሞአችን በሌላ ሰው መከፈቱን የምናውቅበት መንገድ (Manage Devices)
የተጠለፈን ኢሞ እንዴት ማስቆም/ማስወጣት (Remove) እንደሚቻል
ለወደፊቱ ጠለፋን ለመከላከል የሚረዱ የፓስዎርድና የሴኩሪቲ ሴቲንጎች
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like ማድረጋችሁንና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
/ @jemestube1
ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ!
#JemesTube #imo #imolock #imosecurity# Ethiopia #motivation #TechAmharic##EthioTech #imoHack #Security #አማርኛ#jemalahmed#
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: