ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የጥር 7 ሥንክሳር

Автор: kesisephrem

Загружено: 2026-01-14

Просмотров: 215

Описание: ስንክሳር ዘወርኀ ጥር 7

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥርሰባት በዚች ቀን የከበረ አባት የሮሜ ሀገር ሊቀ ጳጳሳት ሶል ጴጥሮስ አረፈ ።

ይህንንም አባት ስለ ተጋድሎው ገናናነት ስለ አገልግሎቱም ስለ ትሩፋቱ ስለ አዋቂነቱና ስለ ደግነቱ ከእርሱ በፊት የነበረ ሊቀ ጳጳሳት አባ መልጥያኖስ ከአረፈ በኋላ መርጠው ሊቀ ጵጵስና በሮሜ ሀገር ላይ ሾሙት ። በሐዋርያት አለቃ በጴጥሮስ ወንበርበተቀመጠ ጊዜ የዕሌኒ ልጅ የሆነ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስን የክርስትና ጥምቀትን አጠመቀው ከከሀድያን ጋር ስለሚያደርገው ጦርነት ምክንያት ገና አልተጠመቀም ነበርና የጣዖታትንም ቤቶች አፍርሶ የእግዚአብሔርን አብያተ ክርስቲያናት ሠራቸው ።

የዚህም አባት የሶል ጴጥሮስ ገድሉ እጅግ ብሩህ የሆነ ነው እርሱ ሁል ጊዜ ሕዝቡን ያስተምራቸዋልና ከልቡናቸውም ከሰይጣን የሆነ ጥርጥርንና ክፉ ሐሳብን ያርቃል ። ከእነርሳቸው ሥውርየሆነውንም የመጻሕፍት ምሥጢር ተርጕሞ ያስገነዝባቸዋል ። አይሁድንና ዮናናውያንን ሁል ጊዜ ይከራከራቸው ነበርከእርሳቸውም ብዙዎችን መልሶ ወደ ቀናች ሃይማኖት አስገባቸው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቃቸው ስሙም በምእመናን ዘንድ ፈጽሞ የሚያስፈራ ሆነ ።

እግዚአብሔርን ስለ ማወቅና ስለ ወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆን ብዙ ድርሳናትን ደረሰ ። በተሾመ በሰባተኛውም ዓመት ስለ አርዮስ በኒቅያ ከተማ ሃይማኖታቸው የቀና የሦስት መቶ ዐሥራ ስምንት የከበሩ አባቶች የአንድነት ስብሰባ ሆነ ይህም አባት ሶል ጴጥሮስ ከእርሳቸው አንዱ ነበር አርዮስንም ከተከታዮቹ ጋር ረገመው አውግዞም ለየው ።

በሹመቱም ዐሥራ አንድ ዓመት ኖረ መልካም ተጋድሎውን ፈጽሞ እግዚአብሔርንም አገልግሎ በሰላም አረፈ ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ዕለት የቅዱስ ኤፍሬም መታሰቢያው ነው በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ቀን የሰሎሞን የጎርጎርዮስ የማርቆስ የአትያኖስ የሉያ የመልይን የሱስዮስ የማርትይ መታሰቢያቸው ነው ።

በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ።

ጥር ፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.በዓለ ሥሉስ ቅዱስ

፪.ቅዱስ ሶል ዼጥሮስ

፫.ቅዱስ ኤፍሬም

፬.ቅዱስ ሰሎሞን

ወርኀዊ በዓላት

፩.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

፪.አባ ሲኖዳ የባሕታውያን አለቃ

፫.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት

፬.አባ ባውላ ገዳማዊ

፭.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ

፮.ቅዱስ አግናጥዮስ ለአንበሳ የተሰጠ

ጥር ፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.በዓለ ሥሉስ ቅዱስ

፪.ቅዱስ ሶል ዼጥሮስ

፫.ቅዱስ ኤፍሬም

፬.ቅዱስ ሰሎሞን

ወርኀዊ በዓላት

፩.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

፪.አባ ሲኖዳ የባሕታውያን አለቃ

፫.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት

፬.አባ ባውላ ገዳማዊ

፭.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ

፮.ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ)

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ: የእግዚአብሔርም ፍቅር: የመንፈስ ቅዱስም ሕብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን ። አሜን ። (፪ኛ ቆሮ.ስንክሳር ዘወርኀ ጥር ፯

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥርሰባት በዚች ቀን የከበረ አባት የሮሜ ሀገር ሊቀ ጳጳሳት ሶል ጴጥሮስ አረፈ ።

ይህንንም አባት ስለ ተጋድሎው ገናናነት ስለ አገልግሎቱም ስለ ትሩፋቱ ስለ አዋቂነቱና ስለ ደግነቱ ከእርሱ በፊት የነበረ ሊቀ ጳጳሳት አባ መልጥያኖስ ከአረፈ በኋላ መርጠው ሊቀ ጵጵስና በሮሜ ሀገር ላይ ሾሙት ። በሐዋርያት አለቃ በጴጥሮስ ወንበርበተቀመጠ ጊዜ የዕሌኒ ልጅ የሆነ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስን የክርስትና ጥምቀትን አጠመቀው ከከሀድያን ጋር ስለሚያደርገው ጦርነት ምክንያት ገና አልተጠመቀም ነበርና የጣዖታትንም ቤቶች አፍርሶ የእግዚአብሔርን አብያተ ክርስቲያናት ሠራቸው ።

የዚህም አባት የሶል ጴጥሮስ ገድሉ እጅግ ብሩህ የሆነ ነው እርሱ ሁል ጊዜ ሕዝቡን ያስተምራቸዋልና ከልቡናቸውም ከሰይጣን የሆነ ጥርጥርንና ክፉ ሐሳብን ያርቃል ። ከእነርሳቸው ሥውርየሆነውንም የመጻሕፍት ምሥጢር ተርጕሞ ያስገነዝባቸዋል ። አይሁድንና ዮናናውያንን ሁል ጊዜ ይከራከራቸው ነበርከእርሳቸውም ብዙዎችን መልሶ ወደ ቀናች ሃይማኖት አስገባቸው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቃቸው ስሙም በምእመናን ዘንድ ፈጽሞ የሚያስፈራ ሆነ ።

እግዚአብሔርን ስለ ማወቅና ስለ ወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆን ብዙ ድርሳናትን ደረሰ ። በተሾመ በሰባተኛውም ዓመት ስለ አርዮስ በኒቅያ ከተማ ሃይማኖታቸው የቀና የሦስት መቶ ዐሥራ ስምንት የከበሩ አባቶች የአንድነት ስብሰባ ሆነ ይህም አባት ሶል ጴጥሮስ ከእርሳቸው አንዱ ነበር አርዮስንም ከተከታዮቹ ጋር ረገመው አውግዞም ለየው ።

በሹመቱም ዐሥራ አንድ ዓመት ኖረ መልካም ተጋድሎውን ፈጽሞ እግዚአብሔርንም አገልግሎ በሰላም አረፈ ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ዕለት የቅዱስ ኤፍሬም መታሰቢያው ነው በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ቀን የሰሎሞን የጎርጎርዮስ የማርቆስ የአትያኖስ የሉያ የመልይን የሱስዮስ የማርትይ መታሰቢያቸው ነው ።

በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ።

ጥር ፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.በዓለ ሥሉስ ቅዱስ

፪.ቅዱስ ሶል ዼጥሮስ

፫.ቅዱስ ኤፍሬም

፬.ቅዱስ ሰሎሞን

ወርኀዊ በዓላት

፩.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

፪.አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ)

፫.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት

፬.አባ ባውላ ገዳማዊ

፭.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ

፮.ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ)

ጥር ፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.በዓለ ሥሉስ ቅዱስ

፪.ቅዱስ ሶል ዼጥሮስ

፫.ቅዱስ ኤፍሬም

፬.ቅዱስ ሰሎሞን

ወርኀዊ በዓላት

፩.አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

፪.አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ)

፫.አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት

፬.አባ ባውላ ገዳማዊ

፭.ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ

፮.ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ)

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ: የእግዚአብሔርም ፍቅር: የመንፈስ ቅዱስም ሕብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን ። አሜን ። (፪ኛ ቆሮ.

TFTO

ያቀረብኳቸውን መዝሙሮች አስታውሼሃለሁ፣ በሺዎች የሚቆጠሩትም በአንተ ላይ ተሳትፈዋል፣ እና እያንዳንዱን መጽሐፍህን አንብቤያለሁ።

ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን ሰማዕታት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን ደናግል ዓዲ ወመነኮሳት ኄራን ባርኩ ባርኮ
‪@zemarithiwotOfficial‬ ‪@እናታችንማርያምሆይእንወድ‬ ‪@official_henokhaile‬

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥር 7 ሥንክሳር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የጥር 6 ሥንክሳር #የጌታ ግዝረት እንዴት ነበረ#የኖሕ ዕረፍት #የቂሳርያው  ባስልዮስ#አርሴማ ቅድስት#ደብረ ቁስቋም

የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ

መኪናውን ከገዳሙ አደረስን🔺የዋልድባ ሰቋር  አባቶች መረቁ// Sequar Walidiba

የጥር 24 ሥንክሳር#ያለ እንቅልፍ  12 ዓመት#የተክለ ሃይማኖት ተዓምር#ኦርቶዶክሳውያን  ፃድቃን

የንስሐ መዝሙሮች | የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የተመረጡ የንስሐ መዝሙሮች | Yeniseha Mezmur | Ethiopian Orthodox Church

ЧТО СДЕЛАТЬ 17 ФЕВРАЛЯ, ЧТОБЫ ИЗМЕНИТЬ ВЕСЬ 2026 ГОД

⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

የየካቲት 5 ሥንክሳር#የበግ ጠባቂው ዕብሎይ ገዳማዊ#አባ ብሶይ #ከሐጢአት እንዴት መመለስ ይቻላል?

Athos Chants: Healing Prayer to the Theotokos – 24/7 Orthodox Chant

የየካቲት 10 ሥንክሳር#የእልፍዮስ ልጅ ሐዋርያ  ያዕቆብ #ኤስድሮስ ዘሀገረ ፈርማ#አባ ዮስጦስ#18ሺ ድርሳናት

Как сохранить ясный ум и память до глубокой старости? Делайте это 5 минут в день

"New Mezmur" 💒ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ💒(michael hamelmale work) ዘማሪ እዮብ መስፍን/ zemari eyob mesfin/

የጥቅምት 29 ሥንክሳር#ልደተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ #ቅድስት  ፍቅርተ ክርስቶስ#ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ

የየካቲት 7ሥንክሳር#እለእስክንድሮስ ሊቀጳጳሳት #የረከሰ ምራቅ#ቅድስት ሥላሴ#አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ#የንጉሡ ልጅ ተቀጣ

🔵አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚 ህዳር 5  ገድል |ስንክሳር

🔵አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚 ህዳር 5 ገድል |ስንክሳር

🔴 Live  ቀጥታ👉#ሰዓታት_ኪዳን #ዘወረደ_ኪዳን ‼️ዐቢይ_ጾም  የካቲት10/2018ዓ.ም

@የጥር 1ሥንክሳር#እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱስ እስጢፋኖስ  ሊቀዲያቆናት#ቅዱሣን ሰማዕታት#አእላፋት

Птахи України і їхній спів. Голоси птахів

የጥር  4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል

የጥር 4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል

🔵የጌታችን ተአምር ጥር 28 ቅዱስ አማኑኤል //ሁለት ዓሣ እና አምስት እንጀራ ለ5000 ሰዎች የመገበበት ዕለት @golgota media

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]