ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

Автор: Nuhamin Teferi

Загружено: 2026-03-11

Просмотров: 111939

Описание: 📖 Lyrics (የመዝሙሩ ግጥም):
ለእኔ የምታስበው እግዚአብሄር መልካም ነው
ለክፉ እንዳትተወኝ ይህን አውቂያለሁ
ከእኔ ሀሳብ ይልቅ የአንተን እያፀናህ
ዛሬ የምደርስበት መንገዴን አቀናህ
ስለሆነ አንተ ያልከው
እጅግ ብዙ አትርፊያለሁ
አቆየኸኝ በጥበቃህ
አዘለቅኸኝ በምህረትህ

1 የለመንኳቸውን ሁሉ አልሰጠኸኝም
ለገዛ ፈቃዴ ፈጽሞ አልተውከኝም
መጥቶ የሚረባኝን ብቻ እያደረግህ
ከፊትህ አልጠፋሁም ብዙ ነው ማዳንህ
መከልከል በጊዜው ደስ ባያሰኝም
በጉዳት ከሚፈስ እንባ ግን አይበልጥም
ለበጎ ሆኖልኛል ዛሬ ላይ ሳስበው
ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ

2 በሰው አይን ሲታይ እድል ከሚመስል
በአጅ የገባ እለት ግን ብዙ ከሚያጎድል
ረብ ከሌለው ነገር በመንገዴ ቆመህ
ከስንቱ ያስመለጥከኝ አምላኬ አንተ ነህ
መከልከል በጊዜው ደስ ባያሰኝም
በጉዳት ከሚፈስ እንባ ግን አይበልጥም
ለበጎ ሆኖልኛል ዛሬ ላይ ሳስበው
ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ


📌 Credits:
Singer: Nuhamin Teferi
Melody & Lyrics: Nuhamin Teferi
Arrangement: Mezmure Dawit
Recording: Mesfin Densa
Mixing & Mastering: Abenezer Tafese
Motion Graphics: Tirago Tadesse
Photography: Daggy J Ali


#NuhaminTeferi #AmharicMezmur #ProtestantMezmur #NefiseTakebirihalech #EthiopianGospelMusic #Mezmur2026 #EthiopianProtestant #GospelSong #ኑሀሚን_ተፈሪ #ነፍሴ_ታከብርሃለች #አዲስ_መዝሙር

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Джем – 8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

Джем – 8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

ልቀህ ታይ || Nuhamin Teferi || Vol 1

ልቀህ ታይ || Nuhamin Teferi || Vol 1

ይሄ ኢየሱስ //Singer Sinte// YFC TV_PROPHET TAMRU GETACHEW

ይሄ ኢየሱስ //Singer Sinte// YFC TV_PROPHET TAMRU GETACHEW

Nuhamin Teferi | ነፍሴ ታከብርሃለች (Nefise Takebirihalech) | New Protestant Song 2026 / 2018

Nuhamin Teferi | ነፍሴ ታከብርሃለች (Nefise Takebirihalech) | New Protestant Song 2026 / 2018

ከፀሎት እና ከ እግዚአብሔር ቃል አትራቁ. #holyspirit #jesus #mezmur #kingdomsound

ከፀሎት እና ከ እግዚአብሔር ቃል አትራቁ. #holyspirit #jesus #mezmur #kingdomsound

Tekeste Getnet ግዑዝ አይደለሁም#ethiopian #gospel #newethiopianmezmur#mezmure #amharic #newethiopianmezmur

Tekeste Getnet ግዑዝ አይደለሁም#ethiopian #gospel #newethiopianmezmur#mezmure #amharic #newethiopianmezmur

የነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች ስለሚስቱ ያጋለጡት አስደንጋጭ ሚስጥር || ተሰቃይቶ ነው የሞተው @erq-media-TV

የነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች ስለሚስቱ ያጋለጡት አስደንጋጭ ሚስጥር || ተሰቃይቶ ነው የሞተው @erq-media-TV

Nuhamin Teferi/ኑሀሚን ተፈሪ/ ልታዘዝህ እወዳለሁ/letazezih ewedalehu/New protestant song/2025/2017

Nuhamin Teferi/ኑሀሚን ተፈሪ/ ልታዘዝህ እወዳለሁ/letazezih ewedalehu/New protestant song/2025/2017

Nuhamin Teferi @ Dink Sitota Worship Night 2024

Nuhamin Teferi @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Abet Fikirih " Original Song By Tekeste Getnet

ሐሳዌ መሢሕ ማነው? ከየትስ ይነሳል? መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ሐሳዌ መሢሕ ማነው? ከየትስ ይነሳል? መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream

ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream

እግዚአብሔር ታማኝ ነው#ChristianTube #Semaytube #semaypodcast

እግዚአብሔር ታማኝ ነው#ChristianTube #Semaytube #semaypodcast

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi  // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi // LIVE WORSHIP ECRC 2025

#እግዚአብሄር ቸር ነው | Egzabher cher new | ዘማሪ ወንድም ሸዋፈራው ደሳለኝ | Singer Brother Shewaferaw Desalegn

#እግዚአብሄር ቸር ነው | Egzabher cher new | ዘማሪ ወንድም ሸዋፈራው ደሳለኝ | Singer Brother Shewaferaw Desalegn

አማላጄ AMALAJE ፍቅር ዘላለም Fkir Zelalem #christianmusic

አማላጄ AMALAJE ፍቅር ዘላለም Fkir Zelalem #christianmusic

🔴የኢቢኤሷ የቀድሞ ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ከባድ ተቃውሞ! ባሌን ጉድ ሰራሁት!እያነጋገረ ያለው የቴዲአፍሮ የቀድሞ ፍቅረኛ ምላሽ!||Efrata tube||

🔴የኢቢኤሷ የቀድሞ ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ከባድ ተቃውሞ! ባሌን ጉድ ሰራሁት!እያነጋገረ ያለው የቴዲአፍሮ የቀድሞ ፍቅረኛ ምላሽ!||Efrata tube||

Rahel Alemayehu @Kingdom Sound Worship Night 2026

Rahel Alemayehu @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Felagiye" Original song by Hana Tekle

አባቴ ነህ Abate Neh | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ

አባቴ ነህ Abate Neh | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ

እስከመጨረሻው ፅኑ // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026

እስከመጨረሻው ፅኑ // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026

Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2

Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]