ልዩ የአምልኮ እና የመጽሐፍ ምረቃ ምሽት
Автор: Equip Media
Загружено: 2026-01-03
Просмотров: 11254
Описание:
ልዩ የአምልኮ እና የመጽሐፍ ምረቃ ምሽት
📆 ዓርብ ታህሳስ 24/2018
⏰ ከ8:00 ጀምሮ በማሙሻ ፈንታ የተጻፈው “መንፈሳዊ ብስለት” መጽሐፍ ስርጭት ይጀምራል
⏰ 11፡00 ላይ አምልኮ ይጀምራል
⛪️ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
📍 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: