የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዮናስ እና ትንቢተ ሚኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2021-11-19
Просмотров: 14888
Описание:
ትንቢተ ዮናስ
የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለሆንን ሰዎች ከባድ ማስጠንቀቂያ ይዟል። ሕይወታችንን በሙሉ በእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት ልናሳልፍ፥ እግዚአብሔር በኃይል ሊጠቀምብንና ለሌሎች በረከት ልንሆን እንችላለን። ነገር ግን እግዚአብሔር የሚፈልገን ዓይነት ሰዎች ላንሆን፥ አገልግሎትን በሚመለከት የተሳሳተ ዝንባሌ ሊኖረንና እግዚአብሔር የሚሰጠንን በረከት ልናጣ እንችላለን።
ትንቢተ ሚኪያስ
እግዚአብሔር በይሁዳ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ለመጀመር፥ እንደ ኢሳያይስ ካሉ ነቢያትና ፈሪሀ እግዚአብሔር ካደረበት ንጉሥ ሕዝቅያስ ጐን ሚክያስንም ተጠቅሞበታል።
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 1
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 2
© Operation Ezra Bible College
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: