ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ምርቃት

Автор: Fana Television

Загружено: 2021-06-07

Просмотров: 8463

Описание: ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል።
በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባው ፋብሪካ በቀን 1 ሚሊየን 350 ሺህ ሊትር ዘይት የማምረት አቅም አለውም ተብሏል።

ፋብሪካው አሁን ላይ ለ1 ሺህ 500 ሰራተኞች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን በሙሉ አቅሙ ሲጀምር የምርት የሰራተኞቹ ቁጥር በሶስት ፈረቃ እስከ 6 ሺህ ይደርሳል ተብሏል።

ከፋብሪካው አጠቃላይ ምርት 40 በመቶው የሰሊጥ ዘይት ይሆናል ነው የተባለው።

የሃገር ውስጥ ፍላጎትን መሰረት በማድረግም በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሀገር ውስጥ የዘይት ፍጆታን 60 በመቶ ለመሸፈን እንደሚሰራ ተገልጿል።

የምርት መቆራረጥ እንዳይፈጠርም ፋብሪካው ምርቱን ወደ ገበያው በቅርቡ በተደራጀ መልኩ ያስገባል ነው የተባለው።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ምርቃት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቁንድዶ ተራሮች የነበራቸው ቆይታ |Kundudo horse| Kundudo| ቁንድዶ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቁንድዶ ተራሮች የነበራቸው ቆይታ |Kundudo horse| Kundudo| ቁንድዶ

የአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ - 18 ማዞሪያ እና የአየር ጤና - ካራ ወለቴ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደት

የአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ - 18 ማዞሪያ እና የአየር ጤና - ካራ ወለቴ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደት

አሹ እና ጊፍት የገላ እና የልብስ ሳሙና  የሚያመርተዉ ትልቁ  ኮማ ፋብሪካ በኢትዮ ቢዝነስ

አሹ እና ጊፍት የገላ እና የልብስ ሳሙና የሚያመርተዉ ትልቁ ኮማ ፋብሪካ በኢትዮ ቢዝነስ

የፊቤላ ምግብ ዘይት ፋብሪካ የምርት እንቅስቃሴ   ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የፊቤላ ምግብ ዘይት ፋብሪካ የምርት እንቅስቃሴ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የከንቲባዋ የፕሮጀክቶች ጉብኝት

የከንቲባዋ የፕሮጀክቶች ጉብኝት

የፊቤላ  ዘይት ፋብሪካ የምርት ሂደት

የፊቤላ ዘይት ፋብሪካ የምርት ሂደት

Breaking News

Breaking News "ጦርነቱ በፍጥነት ያልቃል!" ትራምፕ Trump says conflict will be over soon

"ደብሊው ኤ" ኢንደስትሪያል የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት

ДНК Помпей разрушила всё, что мы знали о Древнем Риме

ДНК Помпей разрушила всё, что мы знали о Древнем Риме

ፋና ዜና  የካቲት 30፣ 2018 ዓ.ም የቀን የ6:00 ዜና  #በቀጥታ #ፋና

ፋና ዜና የካቲት 30፣ 2018 ዓ.ም የቀን የ6:00 ዜና #በቀጥታ #ፋና

ጠ/ሚ ዐቢይ ስራ ያስጀመሩት የወርቅ ፋብሪካ | ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ስራ ያስጀመሩት የወርቅ ፋብሪካ | ዜና

Иранские ракеты поразили Тель-Авив; сообщается о попадании в бункер Нетаньяху?

Иранские ракеты поразили Тель-Авив; сообщается о попадании в бункер Нетаньяху?

አቶ ወርቁ አይተነው ኮሮናን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ 5 አፓርታማዎችን፣ 2 ቪ 8 እና 2 ሀይሩፍ መኪኖች እንደሚሰጡ አስታወቁ፡፡|etv

አቶ ወርቁ አይተነው ኮሮናን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ 5 አፓርታማዎችን፣ 2 ቪ 8 እና 2 ሀይሩፍ መኪኖች እንደሚሰጡ አስታወቁ፡፡|etv

የምግብ ዘይት ምርት INVESTOR'S CORNER @ArtsTvWorld

የምግብ ዘይት ምርት INVESTOR'S CORNER @ArtsTvWorld

“13 ዓመት ስታሰር 8 ዓመት ጨለማ ቤት ነበርኩ”  - አቶ ወርቁ አይተነው  (ምዕራፍ 2 ክፍል 2)

“13 ዓመት ስታሰር 8 ዓመት ጨለማ ቤት ነበርኩ” - አቶ ወርቁ አይተነው (ምዕራፍ 2 ክፍል 2)

“የድሬዳዋ የከተማ ሥራ እመርታ ታይቶበታል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

“የድሬዳዋ የከተማ ሥራ እመርታ ታይቶበታል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ የዘይት ፋብሪካ መርቀዋል @EthiopianNewsAgency

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ የዘይት ፋብሪካ መርቀዋል @EthiopianNewsAgency

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በሐረር  ጀጎል ግንብ ኮሪደር ልማት ያደረጉት ጉብኝት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር ጀጎል ግንብ ኮሪደር ልማት ያደረጉት ጉብኝት

የፊቤላ ዘይት ፋብሪካ ለትንሳዔ እና ለኢድ አልፈጥር በዓላት እያከናወነ ያለው የዘይት አቅርቦት Etv | Ethiopia | News

የፊቤላ ዘይት ፋብሪካ ለትንሳዔ እና ለኢድ አልፈጥር በዓላት እያከናወነ ያለው የዘይት አቅርቦት Etv | Ethiopia | News

Breaking News - ኤርትራ ብኩናት ኢራን ትጽሎ - ቻይና ተሓዊሳቶ ኩናት ኢራን -   ሓደገኛ ውሳኔ ሱዕድያ ተበጊሳ - 9 መጋቢት

Breaking News - ኤርትራ ብኩናት ኢራን ትጽሎ - ቻይና ተሓዊሳቶ ኩናት ኢራን - ሓደገኛ ውሳኔ ሱዕድያ ተበጊሳ - 9 መጋቢት

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]