ChatGPT ለ24 ሰዓታት ህይወቴ ተቆጣጠረው! | ትልቅ ስህተት? |
Автор: PETER PROKI
Загружено: 2026-02-13
Просмотров: 3174
Описание:
በዚ video ለኣንድ ቀን ሙሉ ChatGPT ሂወቴ እንዲቆጣጠረው ልፈቅድለት ነው!!!
Artificial Intelligence ወይ ደሞ AI ልክ የሰዎች ጭንቅላት ያለው የComputer ስሪት ሆኖ ይህም የሰው ልጅ ተግባራትን ለማከናወን የበለጠ የላቀ እና ቀልጣፋ እንዲሆን ያደርገዋል።
በቃ በጣም ፈጣን የማሰብ ችሎታ ያለው Robot በሉት።
እንደሚባለው ከሆነ ደሞ AI በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ዓለምን እንደሚቆጣጠር ይነገራል።
እኔ ደሞ የሚባለው ነገር እውነት መሆኑን እና ኣለመሆኑን ለማረጋገጥ ዛሬ በዚ video ለ 1ቀን ሙሉ ሂወቴ ሙሉበሙሉ የሚቆጣጠረው ይሆናል...
#ethiopia #bole #addisababa
#chatgpt #Ai #artificialintelligence
#Vlog #Online #tube #challenge #habesha #entertainment #technology
Disclaimer: This video is made for entertainment purposes only. It is not intended to harm, offend, or promote anything negative. Any footage, music, or audio used is only for background and creative purposes. All rights belong to their respective owners.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: