ሴቶችን እግዚአበሔር ሳይለያቸው እኛ ልንለያቸው አንችልም
Автор: ወለት ሜዲያ Wolet Media
Загружено: 2026-03-03
Просмотров: 87
Описание:
በዚህ 17 ደቂቃ ቪዲዮ ውስጥ የቅኔ መምህር ዩሆኑት የኔታ ዲበኩሉ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ስለ ሴቶች አስኳላ ትምህርት በጥብቅ ይናገራሉ።
“ሴቶችን እግዚአበሔር ሳይለያቸው እኛ ልንለያቸው አንችልም” የኔታ ዲበኩሉ በመርጡለ ማርያም ገዳም የቅኔ መምህር
📖 እግዚአበሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ወንድና ሴት ሁለቱንም እኩል አስተመሯል፡፡ ከ120ዎቹ ውሰጥ 36ቱ ሴቶች ነበሩ፡
🎓 በቅኔ (Qine) ትምህርት ቤት የሴቶች አስኳላ ትምህርት
⛪ ባህላዊና እና መንፈሳዊ እይታ
ይህ ቪዲዮ ለሚከተሉት ሰዎች ነው:
• ለኦርቶዶክስ አማኞች
• ለቅኔ ተማሪዎች
• ስለ ሴቶች የአብነት ትምህርት ለሚጠይቁ
• ኦርቶዶክሳዊ ትምህርትን ለሚወዱ
👉 እባክዎ ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ like ያድርጉ እንዲሁም አስተያየትዎን ይፃፉ።
👉 ሌሎችም እንዲሰሙ ያጋሩት።
#EthiopianOrthodox
#ቅኔ
#የሴቶችትምህርት
#OrthodoxTeaching
#EthiopianChurch
#WomenInChurch
#AmharicTeaching
#መጽሐፍቅዱስ
#EthiopianCulture
#QineSchool
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: