CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 1 ወቃቢ እናትና አባቴን በልጅነት ነጥቆኛል! ፓስተር ሽመልስ ደጀኔ
Автор: CMN ክርስቲያን ሚዲያ ኔትወርክ!
Загружено: 2025-01-12
Просмотров: 3390
Описание:
በእናቴም በአባቴም በኩል ከዘር የመጣ ውቃቢ ቤታችን ነበር፣ በተለይ በዘመዶቼ በኩል መስጊድ ተሰርቶለት ይመለክ ነበር፣ ነገር ግን ቤተሰቤን ከመግደል አላተረፈንም፡፡ በዚህም በእግዚአብሔር ላይ ቁጣ ነበረብኝ
#CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: