ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የ

Автор: Efi G

Загружено: 2026-02-02

Просмотров: 12430

Описание: ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ እጅግ በጣም ልዩ እና ቀውጤ የሆነ ቪዲዮ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።

እንደሚታወቀው ለመኪና ያለኝ ፍቅር (Obsession) ከፍተኛ ነው። ዛሬ ደግሞ ሊጋችንን ከፍ አድርገን ወደ ሬንጅ ሮቨር (Range Rover) እና ቢዋይዲ (BYD) ሾውሩም ጎራ ብለናል። በቪዲዮው ውስጥ፦

ያበደውንና የ32 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለውን Range Rover V8 SVR እናያለን።

Land Rover Defender እና Discovery ያለባቸውን አስገራሚ ፊቸሮች እንጎበኛለን።

ቴስላን ያስጨነቀው የቻይናው ኩራት BYD ከሬንጅ ሮቨር ይበልጣል ወይ? የሚለውን እንቃኛለን።

በመጨረሻም የህልሜን መኪና Range Rover Sport 2017 ሞክሬዋለሁ (Test Drive)። የአየር ሰስፔንሽኑ፣ የውስጥ ምቾቱ እና የሞተሩ ድምፅ ልዩ ነው! ይህንን መኪና ልግዛው ወይስ አልግዛው? የእናንተ አስተያየት ይበልጥ ስለሚጠቅመኝ ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ።

🎁 የሽልማት አሸናፊው አሳውቂያለሁ! ባለፈው ቪዲዮ ስለ ላፕቶፑ ለጠየቅኩት ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ የመለሰውና የ2000 ብር አሸናፊ የሆነው ቤተሰባችን በቪዲዮው መጨረሻ ላይ ይፋ ሆኗል። እንኳን ደስ አለህ!

ቪዲዮው ከተመቻችሁ፦ ✅ Like በማድረግ አበረታቱኝ ✅ Subscribe በማድረግ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ተከታተሉ ✅ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት


#RangeRover #BYD #CarReview #EthiopianYouTube #DreamCar #RangeRoverSport #LandRover #AddisAbaba #TeslaVsBYD #CarObsession

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ህንድ ላይ ሚስጥር ልንገራቹ!

ህንድ ላይ ሚስጥር ልንገራቹ!

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

⭕ጥር  25  የ2018ዓ .ም ፆመ ነነዌ | መቼ ይጀመራል ? | ለምን እንፆማለን ? | tsome

⭕ጥር 25 የ2018ዓ .ም ፆመ ነነዌ | መቼ ይጀመራል ? | ለምን እንፆማለን ? | tsome

ቅዳሜ ምሽት በልጅ ሚካኤልና በጆኒ ራጋ መሀል ምን ተፈጠረ? || Tadias Addis

ቅዳሜ ምሽት በልጅ ሚካኤልና በጆኒ ራጋ መሀል ምን ተፈጠረ? || Tadias Addis

ለንደን ውስጥ ምርጡን የሞሮኮ ምግብ በላን! + አዲስ ላፕቶፕ ገዛሁ (Giveaway አለ!)

ለንደን ውስጥ ምርጡን የሞሮኮ ምግብ በላን! + አዲስ ላፕቶፕ ገዛሁ (Giveaway አለ!)

Ethiopia - ጠቅላዩ ሥለጠለምት (ተጠባቂው)

Ethiopia - ጠቅላዩ ሥለጠለምት (ተጠባቂው)

በአዲስ አበባ ያለው ትልቁ መዝናኛ ማዕከል//The Biggest Entertainment Center

በአዲስ አበባ ያለው ትልቁ መዝናኛ ማዕከል//The Biggest Entertainment Center

የአባትን ጣዕም አላውቅም | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የአባትን ጣዕም አላውቅም | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ቅዱሱ ስፍራ የአለማችን ትንሽዋ ሀገር ውስጥ ያለው ቫቲካን ሄድኩ Efi G

ቅዱሱ ስፍራ የአለማችን ትንሽዋ ሀገር ውስጥ ያለው ቫቲካን ሄድኩ Efi G

የፋኖ ድል ቀጥሏል || ኦሮሚያ አደገኛ ሁኔታ መኖሩ ተነገረ || አብይ ከኤምራቲ ሊነጠል?

የፋኖ ድል ቀጥሏል || ኦሮሚያ አደገኛ ሁኔታ መኖሩ ተነገረ || አብይ ከኤምራቲ ሊነጠል?

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ጥር 25/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57 | etv57

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ጥር 25/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57 | etv57

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

አደገኛው የአውሮፓ ሀገር አልቤንያ ሄድኩ | Efi G

አደገኛው የአውሮፓ ሀገር አልቤንያ ሄድኩ | Efi G

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳይቀየመኝ - አባት |ፋና ቀለማት| ቤተሰብ ጥየቃ| Fana Kelemat|

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳይቀየመኝ - አባት |ፋና ቀለማት| ቤተሰብ ጥየቃ| Fana Kelemat|

“ከምርጫው በፊት ትግራይን እናፍርስ” | የተጠናቀቀው የሙሉ ጦርነት ዝግጅት | የፋኖ ለውጥ አንድምታዎች። 02/02/2026

“ከምርጫው በፊት ትግራይን እናፍርስ” | የተጠናቀቀው የሙሉ ጦርነት ዝግጅት | የፋኖ ለውጥ አንድምታዎች። 02/02/2026

አላጌጥበትም- Ethiopian Movie Alagetebetem 2026 Full Length Ethiopian Film Alagaetebetem 2026

አላጌጥበትም- Ethiopian Movie Alagetebetem 2026 Full Length Ethiopian Film Alagaetebetem 2026

Mansory tried to PROVE ME WRONG!

Mansory tried to PROVE ME WRONG!

የግላድያተሮች ቤት ካፑዋ,ስፓርታከስ የተሰራበት  ሄድኩ The Colosseum 🇮🇹

የግላድያተሮች ቤት ካፑዋ,ስፓርታከስ የተሰራበት ሄድኩ The Colosseum 🇮🇹

//እንተዋወቃለን ወይ// “ድምፁ ያምራል ብዬ ተዋውቄው ዝፈንልኝ ስለው ከየት ያምጣው ለካስ የራሱ አልነበረም”🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

//እንተዋወቃለን ወይ// “ድምፁ ያምራል ብዬ ተዋውቄው ዝፈንልኝ ስለው ከየት ያምጣው ለካስ የራሱ አልነበረም”🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

የአልቤንያ ባህላዊ ምግብ ለመጀመርያ ጊዜ ሞከርኩ

የአልቤንያ ባህላዊ ምግብ ለመጀመርያ ጊዜ ሞከርኩ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]