ተፅዕኖ ፈጣሪ ክርስትያን || ክፍል 3 | 1ኛ ቆሮንቶስ 15:1-4| በመጋቢ ካሳሁን ሽፈራው | Kassahun Shiferaw | Beza Baptist Church
Автор: Beza Baptist Church
Загружено: 2022-07-15
Просмотров: 47
Описание:
ሐምሌ 03/2014 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 15 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁንም፣ ወንድሞች ሆይ፤ የሰበክ ሁላችሁንና የተቀበላችሁትን ደግሞም ጸንታችሁ የቆማችሁበትን ወንጌል ላሳስባችሁ እወዳለሁ፤
² የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው።
³ እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውን ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤
⁴ ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤
#amharicSermon
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: