ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የሀብታችን ምንጭ አእምሯችን ነው……! Be Rich! Ethiopia

Автор: Ahadu Entertainment

Загружено: 2025-10-03

Просмотров: 11517

Описание: ሀብታም ሁን | እንዴት የተሻለ ሕይወት መምራት እና የተሻለ ገቢ ማግኘት እንችላል?

ውድ ቤተሰቦታችን ይህ "ሀብታም ሁን!" የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን፤ ሕልማቸውን መኖር የጀመሩና ወደ አስደናቂ የስኬት ጎዳና እያመሩ የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አስተሳሰብ፣ የሕይወት ልምድና የአኗኗር ዘይቤ በስፋት የሚቃኝበት ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡

በፕሮግራማችን የሚጋበዙ እንግዶች የተሻለ ሕይወት ለመምራትና የተሻለ ገቢ ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን ያመላክቱናል፡፡

በፕሮግራሙ ተደማጭነት ያላቸውን ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ባለሀብቶች እና ሥራ ፈጣሪ ግለሰቦች እውነተኛ የሕይወት ታሪካቸውን፣ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች እና ያለፏቸውን አስቸጋሪ የእድሜ ጎዳናዎች እንዲሁም፤ የተሻለ ሕይወት ለመምራት እና የተሻለ ገቢ ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን ያካፍሉበታል፡፡

✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?

✅ የአኗኗር ዘይቤዎን ለማሻሻል ይፈልጋሉ?

✅ በትክክል ለውጥ ካመጡ ሰዎች ለመማር ዝግጁ ነዎት?

እንግዲያውስ የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ፣ የደወልን ምልክቷን በመጫን እንዲሁም ፕሮግራሞቻችንን ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን ያድርሱን!

📌 በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶች
💬 ለውጥ ፈጣሪ ታሪኮች
📈 ገቢ የማግኛ መንገዶች
🧠 የአእምሮ ለውጦች
📚 ተግባራዊ ትምህርቶች
🌍 የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ንግግሮች ይቀርቡበታል!

አብራችሁን ስለምትሆኑ ደስተኞች ነን!

#ሀብታም_ሁን #የስኬታማ_ሰዎች_ንግግር #የተሻለ_ሕይወት #የተሻለ_ገቢ #የአእምሮ_ለውጥ
#BeRich #WealthTalks #BetterLife #SuccessStories #FinancialFreedom #SmartMoney #RichMindset #LifeUpgrade #Inspirationሀብታም ሁን | እንዴት የተሻለ ሕይወት መምራት እና የተሻለ ገቢ ማግኘት እንችላል?

ውድ ቤተሰቦታችን ይህ "ሀብታም ሁን!" የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን፤ ሕልማቸውን መኖር የጀመሩና ወደ አስደናቂ የስኬት ጎዳና እያመሩ የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አስተሳሰብ፣ የሕይወት ልምድና የአኗኗር ዘይቤ በስፋት የሚቃኝበት ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡

በፕሮግራማችን የሚጋበዙ እንግዶች የተሻለ ሕይወት ለመምራትና የተሻለ ገቢ ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን ያመላክቱናል፡፡

በፕሮግራሙ ተደማጭነት ያላቸውን ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ባለሀብቶች እና ሥራ ፈጣሪ ግለሰቦች እውነተኛ የሕይወት ታሪካቸውን፣ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች እና ያለፏቸውን አስቸጋሪ የእድሜ ጎዳናዎች እንዲሁም፤ የተሻለ ሕይወት ለመምራት እና የተሻለ ገቢ ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን ያካፍሉበታል፡፡

✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?

✅ የአኗኗር ዘይቤዎን ለማሻሻል ይፈልጋሉ?

✅ በትክክል ለውጥ ካመጡ ሰዎች ለመማር ዝግጁ ነዎት?

እንግዲያውስ የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ፣ የደወልን ምልክቷን በመጫን እንዲሁም ፕሮግራሞቻችንን ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን ያድርሱን!

📌 በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶች
💬 ለውጥ ፈጣሪ ታሪኮች
📈 ገቢ የማግኛ መንገዶች
🧠 የአእምሮ ለውጦች
📚 ተግባራዊ ትምህርቶች
🌍 የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ንግግሮች ይቀርቡበታል!

አብራችሁን ስለምትሆኑ ደስተኞች ነን!

#ሀብታም_ሁን #የስኬታማ_ሰዎች_ንግግር #የተሻለ_ሕይወት #የተሻለ_ገቢ #የአእምሮ_ለውጥ
#BeRich #WealthTalks #BetterLife #SuccessStories #FinancialFreedom #SmartMoney #RichMindset #LifeUpgrade #Inspiration

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሀብታችን ምንጭ አእምሯችን ነው……! Be Rich! Ethiopia

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሀብት ማለት የሰው ጭንቅላት ነው!//ባህላችን እድገት የማያበረታታ ነውBe Rich#ethiopia

በሀብታምነት ውስጥ መንፈሳዊነት ዋጋው ትልቅ ነው!!

በሀብታምነት ውስጥ መንፈሳዊነት ዋጋው ትልቅ ነው!!

ህይወታቹ የሚለወጠው ቀን ሳይሆን ሌሊት ነው!_ አሸናፊ ታዬ _ Ashenafi Taye _ Imapct Seminar _ እንደገና ጀምር _ Start anew

በ1500 ብር የተጀመረ የሚሊየርነት ጉዞ! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast

ይቅርታ ከመጠየቅ ልጅ መውለድ ይቀላል!Be Rich! Ethiopia

ሥራ ፈጣሪነት ( Entrepreneurship ) | ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር ስለ ሥራ ፈጣሪነት የተደረገ ቆይታ

የከነአን አሰፋ ያልተነገሩ ተሞክሮዎች! #keneanasefa#dukamo

ጄኔራሎቹ ስለባሕር በሩ ቁርጡን አሳወቁ  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

እውቀት ብቻ በቂ አይደለም! ስነወርቅ ታዬ sinework Taye ⁨@InspireEthiopia⁩  #AlivePodcast #AbrhamFantu

አዝናኝ የበውቀቱ ስዩም ቀልዶች ስብስብ | Bewketu Seyum Best Comedy (2025) #artstvworld #ethiopia

ይቅርታ ከመጠየቅ ልጅ መውለድ ይቀላል!!የምዕራፍ 1 ትውስታዎች-Be Rich

ከአእምሮ እስር ቤት እና ከሃሳብ ጫጫታ የማምለጫ  መንገዶች || አሁንን መኖር ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.150 || TedyNow

የመፈፀም ጥበብ ኃይል እና የትውልዳችን ዕጣ ፈንታ  በዛዲግ  አብርሃ

አንዱን ስትፈታ ሁሉም ይፈታል|Amharic motivational speech

ለ27 ደቂቃ ቪድዮ 2 ሚልዮን ብር አውጥቻለው | Eshetu Melese|@DawitDreams  @comedianeshetu  @Dawitdreams

ከሀብት ወደኋላ የሚያስቀሩን የገንዘብ ምስጢሮች |  @gamebirhanu

ካልተቀጠርክ የራስክ ድርጅት አይኖርህም|ፓሽኔ በሰላም መኖር ነው|The Journey of Solomon(liq) #alivepodcast #ethiopianpodcast

ከጀርባ የተቃጠለው ሃብት ብዛት...| የአዲሱ ቢዝነስ ሚስጥር | HOW TO DO BUSSINESS IN ETHIOPIA? | ሰለሞን - Solomon | QEBETO

አትዮጲያ ካሏት በጣም ጥቂት የሜታ ፊዚክስ ጭንቅላቶች መሀል አንዱ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቼዝ-Be Rich

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቼዝ-Be Rich

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]