በ1 ሰዓት ውስጥ የ5 ሰዓት ትምህርት ለመጨረስ!!
Автор: Asire Tech
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 120
Описание:
ብዙ ሰዓት አጥንታችሁ ምንም ትዝ አይላችሁም? ወይስ ጥናት ሲጀምራችሁ ትኩረት ትባዝናላችሁ? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በአለም አቀፍ ደረጃ ውጤታማነቱ የተመሰከረለትን የ "Pomodoro Technique" ወይም የፖሞዶሮ የጥናት ዘዴን በዝርዝር እናያለን።
በቪዲዮው ውስጥ የምናያቸው፦
ፖሞዶሮ ቴክኒክ ምንድነው?
እንዴት በ 25 ደቂቃ ውስጥ ትኩረታችንን ሰብስበን እናጠናለን?
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ምክሮች።
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#StudyTips #PomodoroTechnique #Ethiopia #Education #Amharic #UniversityLife
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: