በለውጡ ዓመታት ታሪኩን በሚመጥን መልኩ በሰው ኃይል እና በትጥቅ የተደራጀው አየር ኃይል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-01-25
Просмотров: 1186
Описание:
አየር ኃይሉ በዘመን ጅረት የከፍታ እና የዝቅታ ጊዜያትን ቢያሳልም፤ ታሪኩን በሚመጥን መልኩ በሰው ኃይል እና በትጥቅ ከማደራጀት እስከ ማምረት የሚያስችል አቅም ላይ እንዲደርስ በመደመር መንግስት ባለፉት ሰባት ዓመታት ከፍተኛ የለውጥ ሥራዎች ተሰርተዋል
#ethiopia #Su30 #FighterJet #EthiopianAirForce #Aviation #MilitaryPower #Su30SM #EthiopianSky#ebc #etv #ebcdotstream #news
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: