ዓለምን ያስፈራው የምሽቱ ግጭት! የኢራን ድሮን ተመታ! በአረብ ባህር ላይ የተከሰተው አደገኛ ክስተት! የሰላም ድርድሩ አደጋ ላይ ወደቀ? |Gebeya news
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-04
Просмотров: 2424
Описание:
Related video፦ • አሜሪካን ያስፈራው ድብቁ የኢራን የጦር ቴክኖሎጂ! የቴህራን ወታደራ...
በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦
በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል ለወራት የዘለቀው የቃላት ጦርነት ትናንት ምሽት መልክ በመቀየር በአረብ ባሕር ላይ ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት ስለመሸጋገሩ እናነሳለን።
ለሳምንታት በቀጣናው ላይ አንዣቦ የነበረው የጦርነት ስጋት፣ የኢራኑ Shahed-139 ድሮን የአሜሪካን ግዙፍ የጦር መርከብ ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን (USS Abraham Lincoln) ለመፈተን ባደረገው ሙከራ ምክንያት ወደ ተኩስ ተቀይሯል።
የኢራኑ ድሮን የተሰጠውን ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት ወደ መርከቧ መቃረቡን ተከትሎ፣ ዘመናዊው የአሜሪካ F-35C የጦር ጀት ከመርከቧ ላይ ተነስቶ ጥቃት በመሰንዘር ድሮኑን በአየር ላይ በጥሶ ጥሎታል። ይህ እርምጃ አሜሪካ በቀጣናው ያላትን ወታደራዊ የበላይነት ለማሳየት የተጠቀመችበት "የተግባር መልዕክት" ተደርጎ ተወስዷል።
ክስተቱን ይበልጥ አሳሳቢ እና ውስብስብ የሚያደርገው ደግሞ፣ ይህ ወታደራዊ ግጭት የተከሰተው በቱርክ ታሪካዊ የሰላም ድርድር ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ዋዜማ ላይ መሆኑ ነው።
አሜሪካ "እያወራንም ቢሆን ለመምታት ዝግጁ ነን" የሚል ግልጽ አቋም ያሳየችበት ሲሆን፤ በቴህራን በኩል ግን ድርጊቱ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።
ኢራን ድሮኑ "መደበኛ የክትትል ስራ" እያከናወነ ነበር ብትልም፤ አሜሪካ ግን ድርጊቱን "ቀጥተኛ ትንኮሳ" በማለት ፈርጅዋለች።
በአሁኑ ወቅት ኢራን ተጨማሪ ድሮኖችን በገልፍ ኦፍ ኦማን ላይ ማሰማራቷ የሚነገር ሲሆን፣ ይህም በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ በሚንቀሳቀሱ የንግድ መርከቦች ላይ የደህንነት ስጋትን ስለማጋጋሉ እንነግራችኋለን።
በአጠቃላይ በቴክኖሎጂያቸው የናኙት የኢራኑ Shahed-139 ድሮን እና የአሜሪካው F-35C የጦር ጀት ያላቸውን ቴክኒካዊ ብቃት እንዲሁም በቀጣናው ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በዝርዝር የምንዳስስ ይሆናል።
እስከመጨረሻው አብራችሁን በመቆየት በጉዳዩ ላይ ያለዎትን አስተያየት በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን።
በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ]
#GebeyaMedia #ገበያሚዲያ #Ethiopia #MiddleEastTensions #US #Iran #ArabianSea #BreakingNews #USSAbrahamLincoln #F35C #Shahed139 #DroneStrike #USNavy #Hormuz #DefenseNews #MilitaryTech #PeaceTalks #AirForce #አሜሪካ #ኢራን #ትራምፕ #ጦርነት #ኢትዮጵያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: