የአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ - 18 ማዞሪያ እና የአየር ጤና - ካራ ወለቴ መንገድን አስመልክቶ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡት ማብራሪያ | Addis Ababa
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-09
Просмотров: 4211
Описание:
በአዲስ አበባ ከተማ 8.9 ኪ.ሜ ርዝመት የሚሸፍኑና ትልቅ ፋይዳ ያላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደት በመከናወን ላይ ይገኛል። የአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ - 18 ማዞሪያ እና የአየር ጤና - ካራ ወለቴ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተስፋ ሰጪ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል።
#Ethiopia #AddisAbaba #RoadConstruction #Infrastructure #UrbanGrowth #AsphaltRoad #CityDevelopment #TrafficSolution #ኢትዮጵያ #አዲስ_አበባ #የመንገድ_ግንባታ #አስፓልት #ልማት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: