ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

✔ከሰዉ ወይስ ከፈጣሪ||እንደ ኤሊ አይነት ልብ ይኑርህ || ሁሉንም ታልፈዋለህ ||

Автор: Vision Roar Ethiopia ◉

Загружено: 2023-08-08

Просмотров: 5803

Описание: #Subscribe ‪@abelex_the_ethiopia‬
#like_comment and #share the video

ከሰው ነው ወይስ ከፈጣሪ?
_____________________________________________

እንሰሳቱ ተሰባስበው ሲመክሩ አዳኞች ደረሱባቸው እና 'እንሽሽ፣ እናምልጥ፣ ሩጥ እንሩጥ!' እየተባባሉ መወራከብ ጀመሩ አሉ።
በዚህ መሐል ኤሊ ድምጿን ከፍ አድርጋ አንድ ጥያቄ ጠየቀች፦

¶¶እየመጣብን ያለው አደጋ ከሰው ነው ወይስ ከፈጣሪ?¶¶

ሁሉም በአንድ ድምጽ ¶¶'ከሰው ነው!¶¶ ሲሉ መለሱላት፥ እሷም፦
¶¶እንግዲያው ፈጣሪዬ ይጠብቀኛል !¶¶ በማለት ተረጋግታ ተቀመጠች፤ ሌሎቹ እንስሳቶች ድርጊቷን በቂልነት ተመልክተው እየተሳለቁባት ሽሽታቸውን ተያያዙት። በዚያ ላይ፥ በዚያን ዘመን ኤሊ ከድመት የለሰለሰ የቆዳ ሽፋን ነበራት ይባላል።
አዳኞቹ ደርሰው በጦርም፣ በጎራዴም፣ በሶማያም፣ በድንጋይም አዋክበው ብዙ ግዳይ ጣሉ፤ አንዱ ጎበዝ አዳኝ ሻካራ አለት ላይ ተቀምጦ በቁጭት ¶¶ያቺ የሚያምር ለስላሳ ቆዳ ያላት ዔሊ ብቻ አመለጠችን!¶¶አለ።
አዳኙ የተቀመጠባት ሻካራና ጠንካራ ዓለት ያቺ ባለ-ለስላሳዋ ቆዳ እና በጽኑ እምነቷ የበረታ ሽፋን የተሰጣት ዔሊ ነበረች።

ይህ ሁሉ እንዴት እና ለምን ተፈጸመ? ምክንያቱም ከሰው የሚመጣብን ከሆነ የምናመልጠው በመሯሯጥ ሳይሆን ፈጣሪህ እንደሚያድነን በማመን ይህ ዕምነትምበአንደበት የሚገለጽ ሳይሆን በልብ ዕምነት በመጽናት የሚፈጸም ነው።
ሰዎች ሲፎክሩባችሁና በሕይወታችሁ ሲወራረዱ፣ የመከራ መዓት ተደራርቦ ሲመጣ ብዙ አትረበሹ፤ የሰውን ጥቃት በመሸሽና በመረበሽ አታመልጡትም፤ ከሰው ለመጣ፥ ጠባቂዬ አለ ብላችሁ በፈጣሪያችሁ አምናችሁ ትጠበቃላችሁ፤ የመከራውን ናዳ እንደጉም የሚያቦን፣ ከበድ ሸክሙን ከገለባ የሚያቀል የአለት ከለላ ትጎናጸፋላችሁ።
ምክንያቱም ... እርሱ ፈጣሪያችሁ ነውና 🙏

የፈጣሪ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን !

© ከመፅሐፍ ማዕድ የተገኘ





















Tags for this video '" inspire ethiopia, inspire ethiopia new video, enspire ethiopia, dawit dreams, ስነወርቅ ታዬ, እንስፓየር ኢትዮጵያ, Amazon USA, Amazon Canada, Amazon, android app development, ethiopian motivational speakers, online school, online learning, how to, new website, website development, new android app 2023, android app, social platforms, new social platforms, ethio tiktok, online shopping, online markets,online marketing, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today news,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash, "'

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
✔ከሰዉ ወይስ ከፈጣሪ||እንደ ኤሊ አይነት ልብ ይኑርህ || ሁሉንም ታልፈዋለህ ||

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

○ሁሉንም ታልፈዋለህ |እንደ ኤሊ አይነት ልብ ይኑርህ |ከሰዉ ወይስ ከፈጣሪ|  ||@abelex_the_ethiopia  ||

○ሁሉንም ታልፈዋለህ |እንደ ኤሊ አይነት ልብ ይኑርህ |ከሰዉ ወይስ ከፈጣሪ| ||@abelex_the_ethiopia ||

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ!| Prophet Tilahun Tsegaye | #ethiopia #ethiopianorthodoxtewahedochurch

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ!| Prophet Tilahun Tsegaye | #ethiopia #ethiopianorthodoxtewahedochurch

ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል | @1BibleAnswers

ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል | @1BibleAnswers

አዕምሮ ቀያሪ 10 ቃላቶች ||inspire ethiopia||

አዕምሮ ቀያሪ 10 ቃላቶች ||inspire ethiopia||

ራስህ ላይ ስራ!

ራስህ ላይ ስራ!

ብቸኝነት ከተሰማህ ጋደኛ ከሌለህ ይሄን ቪድዮ ማየት አለብህ  | stoic lessons | tibebsilas

ብቸኝነት ከተሰማህ ጋደኛ ከሌለህ ይሄን ቪድዮ ማየት አለብህ | stoic lessons | tibebsilas

ሱረቱል ከህፍ በተወዳጁ አፊፍ ታጁ |ሱረቱል  ካፍ |አፊፍ ታጁ | የጁማ ቁርአን|afif taj|የጁመአ ቁርአን|ሱረቱል ካህፍ|የጁምአ ቀርአን|suretul kaf

ሱረቱል ከህፍ በተወዳጁ አፊፍ ታጁ |ሱረቱል ካፍ |አፊፍ ታጁ | የጁማ ቁርአን|afif taj|የጁመአ ቁርአን|ሱረቱል ካህፍ|የጁምአ ቀርአን|suretul kaf

Tamagn Muluneh Full Album  Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant

Tamagn Muluneh Full Album Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant

ወደ ጥልቅ ጸሎት ለመግባት ቀላሉ መንገድ. Unlocking the Seven Streams of Effective Prayer#ጸሎት እንደ ወንዝ ነው።

ወደ ጥልቅ ጸሎት ለመግባት ቀላሉ መንገድ. Unlocking the Seven Streams of Effective Prayer#ጸሎት እንደ ወንዝ ነው።

ከ_18-35_ዕድሜ_ዉስጥ_ከሆናችሁ_ሳይረፍድ_መገንዘብ_የሚኖርባችሁ_by_age_18-35_you_must_know_these #lifecoach  #dawitdreams

ከ_18-35_ዕድሜ_ዉስጥ_ከሆናችሁ_ሳይረፍድ_መገንዘብ_የሚኖርባችሁ_by_age_18-35_you_must_know_these #lifecoach #dawitdreams

ሴቶችን በስልክ የማናገር ጥበብ ||inspire ethiopia||

ሴቶችን በስልክ የማናገር ጥበብ ||inspire ethiopia||

Kidane Mihret Enate

Kidane Mihret Enate

#የማለዳ_ጸሎት #prayer #morningPrayer #christianEthiopia #amharic

#የማለዳ_ጸሎት #prayer #morningPrayer #christianEthiopia #amharic

◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ #ስነወርቅ_ታዬ

◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ #ስነወርቅ_ታዬ

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

አዕምሮን መጠቀም |inspire ethiopia|

አዕምሮን መጠቀም |inspire ethiopia|

እርኩስ መንፈስ በአማኞች ውስጥ ልገባ ይችላል? | @1BibleAnswers

እርኩስ መንፈስ በአማኞች ውስጥ ልገባ ይችላል? | @1BibleAnswers

🔴Betty Wolde #3 Best Amharic Gospel ቤቴልሄም ወልዴ ቁ3 ምርጥ ዝማሬዎች🔴

🔴Betty Wolde #3 Best Amharic Gospel ቤቴልሄም ወልዴ ቁ3 ምርጥ ዝማሬዎች🔴

🛑ሰው እና ባህሪይ II Person and personality II በሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ ‪‬ ‪@Revtezerayared‬

🛑ሰው እና ባህሪይ II Person and personality II በሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ ‪‬ ‪@Revtezerayared‬

በሳል መሆን | ድንቅ ትምህርት |Educo Ethiopia

በሳል መሆን | ድንቅ ትምህርት |Educo Ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]