ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

"የብልጽግና ወንጌል ለደሀ ቦታ የለውም" Evangelist Tsega-AB Bekele

Автор: Mado tube ማዶ ቲዩብ

Загружено: 2019-02-25

Просмотров: 22730

Описание: "የብልጽግና ወንጌል ለደሀ ቦታ የለውም"!!
የብልጽግና ወንጌል ስህተት ያደረገው አማኝ ሁሉ እምነት ካለውና አዎንታዊ አዋጅ በራሱ ላይ በማወጅ፣ ለእምነት መምህራን የገንዘብ ዘር በመዝራት የንዋይ፣ የጤንነትና ደስታ ባለጠጋ ይሆናል ማለቱ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ በሐዋርያትና በእምነት አባቶች ያልተላለፈልን ምድራዊ ሀብት፣ ሥጋዊ ጤንነት፣ ምቾትና ቁሳቁስን የክርስትና ትምህርት ግብ አድርጎ ማቅረቡ ነው፡፡ ያለ ትልቅ የሥራ ራእይ፣ ብርቱ ሥራና ላብ ምድራዊ ስኬትና ብልጽግናን በአንደበት አዋጅ የራስ ለማድረግ ክርስትናን ተደግፎ የመጣ አዲስ ትምህርት፡፡ ከዚህም የተነሣ የብልጽግና ሶስቱ የትኩረት አቅጣጫዎች ኃይል፣ ክብርና ብልጽግ የሚል ነው፡፡ እነዚህን ቢያጠቃልል እንጂ የኢየሱስ ወንጌል መሠረትና የትኩረት አቅጣጫ እነዚህ ሦስቱ እንደሆኑ ቃሉ አይናገርም፡፡ የወንጌል ትኩረት ከኢየሱስ የምናገኘው ሳይሆን ኢየሱስ ራሱ ነው፡፡ ኃይላችን፣ ክብራችንና ብልጽግናችን ኢየሱስ ነው፡፡
ታላቁ የዓለማችን ወንጌላዊ የነበሩና ብዙ ሚሊዮኖችን በወንጌል ስብከት የማረኩ ቢሊ ግራም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የሰበኩት ስብከት ይዘቱ ምን እንደምመስል ተጠይቀው ሲመልሱ ስብከታቸው አምስት ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር መስክረዋል፡፡ አምስቱን ነገሮች ሲዘረዝሩ አንደኛ፡- የክርስቶስ ሥጋ ለብሶ መገለጥ ሁለተኛው፡- የክርስቶስ ፍጹም ሕይወት በምድር መኖር ሦስተኛው፡- የኢየሱስ ክርሰቶስ በመስቀል ላይ መሞት አራተኛ፡- ትንሣኤና አምስት፡- የኢየሱስ ዳግመኛ መምጣትና የመንግሥቱ በሙላት መገለጥ በማለት ዘርዝረዋል፡፡ ዛሬ የእኛ ስብከትና መድረክ ትኩረቱ ምን ላይ ይሆን?
ወንጌላዊ ፀጋ አብ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
"የብልጽግና ወንጌል ለደሀ ቦታ የለውም"   Evangelist Tsega-AB Bekele

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

መነሳት ትችላለህ1C Evangelist TsegaAb Bekele

መነሳት ትችላለህ1C Evangelist TsegaAb Bekele

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

ዛዕባ ሎሚ ልዝብ መንእሰያት 2ይ ክፋል

ዛዕባ ሎሚ ልዝብ መንእሰያት 2ይ ክፋል

ለአመታት የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው በአደባባይ ንስሀ ገባ

ለአመታት የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው በአደባባይ ንስሀ ገባ

Gaafa fuudhu Qarshii tokko hin qabu ture |Tsega-ab Bekele #Kutaa 1ffaa| Woyyuu Holistic Media

Gaafa fuudhu Qarshii tokko hin qabu ture |Tsega-ab Bekele #Kutaa 1ffaa| Woyyuu Holistic Media

የመንፈስ ቅዱስ ምሪት እና አስፈላጊነት// በወንድም ሙሉጌታ ክንፉ

የመንፈስ ቅዱስ ምሪት እና አስፈላጊነት// በወንድም ሙሉጌታ ክንፉ

መነሳት ትችላለህ1A Evangelist TsegaAb Bekele

መነሳት ትችላለህ1A Evangelist TsegaAb Bekele

"ጴንጤቆስጤአዊነት ወይስ የብልጽግና ወንጌል?" ፦ ዕሸቱ አበበ (መጋቢ) | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

እንዲህ ካሉ ሰዎች አድነኝ... pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024

እንዲህ ካሉ ሰዎች አድነኝ... pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024

ባዕድ 2 - ሌላ ኢየሱስ || Baed Documentary Film

ባዕድ 2 - ሌላ ኢየሱስ || Baed Documentary Film

ካስቸጋሪ ሁኔታዎች መውጣት II ፓስተር ሚካኤል ወንድሙ (ሚኪ) Ethiopian protestant Sibket 2021

ካስቸጋሪ ሁኔታዎች መውጣት II ፓስተር ሚካኤል ወንድሙ (ሚኪ) Ethiopian protestant Sibket 2021

Ethiopia news I Feb 08, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

Ethiopia news I Feb 08, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው ቄስ ፊቃዱ ቦረና

ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው ቄስ ፊቃዱ ቦረና

ትንቢት የሚናገር ነብይ አይደለም?ወንጌላዊ ጸጋአብ በቀለ Tsegab Bekele 5ቱ ስጦታዎች ክፍል7 |#ethiopia #protestantchurch #sibket

ትንቢት የሚናገር ነብይ አይደለም?ወንጌላዊ ጸጋአብ በቀለ Tsegab Bekele 5ቱ ስጦታዎች ክፍል7 |#ethiopia #protestantchurch #sibket

ባሕልና ወንጌል በወንጌላዊ ፀጋአብ በቀለ ክፍል 2

ባሕልና ወንጌል በወንጌላዊ ፀጋአብ በቀለ ክፍል 2

'ኤርትራ ወደኢትዮጵያ ገባች' ውጭ ጉዳይ/መጥፎ ሰዓት፣መጥፎ መሪ ገጠመን' ጃዋር/የቀጠለው ውግያና የኦሮሚያ ገበሬዎች አፈሳ 2-8 -2026

'ኤርትራ ወደኢትዮጵያ ገባች' ውጭ ጉዳይ/መጥፎ ሰዓት፣መጥፎ መሪ ገጠመን' ጃዋር/የቀጠለው ውግያና የኦሮሚያ ገበሬዎች አፈሳ 2-8 -2026

#ብርና ወርቅ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2023||Singer Zekariyas

#ብርና ወርቅ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2023||Singer Zekariyas

6ቱ የበረከት ቁልፎች (ምሳሌ 3:1-12)- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #prosperity #ብልጽግና

6ቱ የበረከት ቁልፎች (ምሳሌ 3:1-12)- በምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል #prosperity #ብልጽግና

Amahric Worship 8/14/90 Dr. Mikal Baissa, pastor bekele w/kidan

Amahric Worship 8/14/90 Dr. Mikal Baissa, pastor bekele w/kidan

የሰማይ ዜጎች ተስፋ / Yesemay Zegoch Tesfa / መጋቢ ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን / Pr. Selomon Abebe

የሰማይ ዜጎች ተስፋ / Yesemay Zegoch Tesfa / መጋቢ ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን / Pr. Selomon Abebe

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]