እዚህ አለም ላይ የተፈጠርክለት አላማ ምንድነው? ትክክለኛውን ማንነትህን የምታገኝበት መንገድ
Автор: ማጥለያ | MATLEYA
Загружено: 2026-03-03
Просмотров: 311
Описание:
"እዚህ አለም ላይ የተፈጠርክበት አላማ ምንድነው? ትክክለኛውን ማንነትህን የምታገኝበት መንገድ"
ብዙዎቻችን የምንኖረው የሌሎችን ጭንብል አጥልቀን ነው። ይህ ቪዲዮ በታዋቂው የስነ-ልቦና ጠቢብ ካርል ጁንግ እና በሮበርት ግሪን እይታዎች የታገዘ ሲሆን፣ በውስጣችሁ የተገነባውን የፍርሃት ተራራ ሰብራችሁ እውነተኛ አላማችሁን እንድታገኙ ይረዳችኋል።
በቪዲዮው የሚመለሱ ጥያቄዎች፦
ለምንድነው ራሳችንን የምናሰናክለው? (Self-Sabotage)
የልጅነት ዝንባሌያችንን እንዴት መልሰን እናገኛለን?
የህይወት ትርጉምን ለማግኘት መወሰድ ያለባቸው ተግባራዊ እርምጃዎች።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ህይወትዎ ዛሬ መቀየር ይጀምራል።
#አላማ #ማንነት #ስነልቦና #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Motivation #PersonalDevelopment #Shanta #InspireEthiopia #DawitDreams #SelfGrowth #AmharicMotivation
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: