ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ለብ ያለ ውሃ መጠጣት አስደናቂና ተአምራዊ ጥቅሞች |ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ጉዳቶቹ| 5 HEALTH benefits of drinking warm water

Автор: Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ

Загружено: 2025-10-28

Просмотров: 6463

Описание: ለብ ያለ ውሃ መጠጣት አስደናቂና ተአምራዊ ጥቅሞች |ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ጉዳቶቹ| 5 HEALTH benefits of drinking warm water |ኧረ ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ተው እየተባለ ነው
1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ እንዲመጥ ይረዳናል፡፡
2. አዲስ የደም እና የጡንቻ ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋል።
3. ክብደትን ለመቀነስ፣ ጠዋት ከእንቅልፍዎ ሲነሱ ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ሜታቦሊዝምን ያፋጥናል፡፡
4. ሲያዩት የሚያምርና ጤናማ የሆነ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ ውሃ በደም ውስጥ የሚገኙ መርዛማ ነገሮችን ጠራርጎ በማስወጣት ቆዳችን ንጹህ፣ ለስላሳና አንጸባራቂ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡
5. የሊምፍ ሥርዓታችን |Lymph System| የተመጣጠነ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ እነዚህ ዕጢዎች የዕለት ከዕለት ተግባራችንን በትክክል እንድንወጣ፣ የሰውነታችን ፈሳሽ የተመጣጠነ እንዲሆን እና ኢንፌክሽንን እንድንዋጋ ይረዱናል፡፡
ውሃን በመጠቀም የሚደረግ ህክምና
በአሁኑ ጊዜ ከወደ ጃፓን የመጣ አዲስ ልምድ አለ ጃፓኖች በሚመገቡበት ጊዜ ትኩስ ሻይ ይጠጣሉ ይህም ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ህክምና ሲሆን ይህ ህክምና ከጠዋት ጀምሮ ቀኑን ሙሉ በተወሰነ የጊዜ ልዩነት ውሃ መጠጣትን ያካትታል፡፡ ይህም ህክምና በሚጀምሩበት ሰሞን በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት የሚያጋጥም ሲሆን በጃፓን የህክምና ማህበር ከብዙ በሽታዎች የመፈወስ አቅሙ 100% መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
ከነዚህም በሽታዎች መካከል የራስ ህመም፣ አጠቃላይ የሰውነት ህመም፣ የልብ ህመም፣ አርትራይተስ፣ ለፈጣን የልብ ምት፣ ለሚጥል በሽታ፣ ለአስም፣ ቲቢ፣ መንጋጋ ቆልፍ፣ ለኩላሊትና ሽንት በሽታ፣ ማስመለስ፣ ጨጓራ፣ ተቅማጥ፣ ለሆድ ድርቀት፣ ለሁሉም የአይን በሽታ፣ ለካንሰርና የወር አበባ ችግር፣ ለጆሮ አፍንጫና ጉሮሮ ህመሞች ፈውስ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት
ምግብ በምንመገብበት ጊዜ ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት የራሱ የሆነ የጐንዮሽ ጉዳቶች አሉት፡፡ በተመገቡት ምግብ ውስጥ የሚገኝው ዘይት እንዲወፍር ያደርገዋል፤ ይህ ማለት የምግብ ስልቀጣ ሥርዓትን ከማዘግየቱ በተጨማሪ ምግብን ከሚፈጨው አሲድ ጋር ግጭት ይፈጥራል፤ አንጀታችን ምግብን በፍጥነት ይመጣቸዋል፣ ወደ ስብፋትይቀይራቸዋል ስለዚህ ከምግብ በኋላ ያልቀዘቀዘ ወይም ትንሽ ለብ ያለ ውሃ ይጠቀሙ፡፡

zagol family , hair , skin care ,ለጸጉር እድገት, ለውበት, ዛጎል ቤተሰብ ንጹህ እርግጠኛ የሚሆኑበት #የነጭ #እጣን #ዘይት ከፈለጉ ደውሉሉን 0901177274 call
#zagol #habesha #ethiopian_tik_tok #skincare #food #ethiopia #duet #ኤትዮጵያ #ethiovirall #beauty #oil #skinoil #skincare #ኤትዮጵያ💚💛❤ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #skincare #ethiopian_tik_tok #tiktokviral #africanblacksoap #oromotiktok #viral_video #tik_tok #zagol #ethiovirall #ሺአ #ሻይ #ከርከዴ #zagol @Adonay @Live.Record @betayoo ቀኑብሽ @emutiፍንጭቲያንስ @I'm woshye strong women 💪 @hanan tariq @yadeshi @kalbaba10 #zagol @danwit @seifu frankinceinse skin oil#ቲጂአገልግል #weightlossworkout #face_oil Frankincense_oil
zagol family , hair , skin care ,ለጸጉር እድገት, ለውበት, ዛጎል ቤተሰብ

#zago #water #ውሃ_መጠጣት #ውሃ #ዛጎል

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ለብ ያለ ውሃ መጠጣት አስደናቂና ተአምራዊ ጥቅሞች |ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ጉዳቶቹ| 5 HEALTH benefits of drinking warm water

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች ስለሚስቱ ያጋለጡት አስደንጋጭ ሚስጥር || ተሰቃይቶ ነው የሞተው @erq-media-TV

የነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች ስለሚስቱ ያጋለጡት አስደንጋጭ ሚስጥር || ተሰቃይቶ ነው የሞተው @erq-media-TV

ከቴል አቪቭ ጉድ ተሰማ | ኢራን ዲሞናን ኢላማ አደረገች Salon Terek

ከቴል አቪቭ ጉድ ተሰማ | ኢራን ዲሞናን ኢላማ አደረገች Salon Terek

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 16, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 16, 2026

የምግብ ዘይት እና ጤና

የምግብ ዘይት እና ጤና

የሞቀ ውሀ መጠጣት የሚሰጣችሁ 10 ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች| 10 Health benefits of drinking hot water

የሞቀ ውሀ መጠጣት የሚሰጣችሁ 10 ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች| 10 Health benefits of drinking hot water

በባዶ ሆድ ሙቅ ውሀ መጠጣት ይቻላል? በባዶ ሆድ የሙቅ ውሀ ጥቅም እና ጉዳት | Is it safe Drinking warm water at empty stomach

በባዶ ሆድ ሙቅ ውሀ መጠጣት ይቻላል? በባዶ ሆድ የሙቅ ውሀ ጥቅም እና ጉዳት | Is it safe Drinking warm water at empty stomach

ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

⚡️У Путина СРОЧНО ЗАГОВОРИЛИ о КОНЦЕ ВОЙНЫ! Зеленский НАЗВАЛ ГЛАВНЫЙ КОЗЫРЬ Украины. Лучшее

⚡️У Путина СРОЧНО ЗАГОВОРИЛИ о КОНЦЕ ВОЙНЫ! Зеленский НАЗВАЛ ГЛАВНЫЙ КОЗЫРЬ Украины. Лучшее

ሳልን በቀላሉ በቤት ውስጥ ለማከም #በጉንፋን እና በሳል ለምትቸገሩ | Dr.Kebede | ዶ/ር ከበደ

ሳልን በቀላሉ በቤት ውስጥ ለማከም #በጉንፋን እና በሳል ለምትቸገሩ | Dr.Kebede | ዶ/ር ከበደ

ኢራን የጦርነት ጨዋታውን ቀይራዋለች | ሳምንታዊ የመሳሪያ ዳሰሳ በሰሞንኛ | Semonigna

ኢራን የጦርነት ጨዋታውን ቀይራዋለች | ሳምንታዊ የመሳሪያ ዳሰሳ በሰሞንኛ | Semonigna

Ваши ногти предупреждают о болезнях — 99% людей это игнорируют

Ваши ногти предупреждают о болезнях — 99% людей это игнорируют

ለጉልበት እና ለአጥንት ፍትሁ የሆነ ሾርባ #HealthyDiet  #ለቆዳ_የሚጠቅም_ምግብ #ethiopia #souprecipe

ለጉልበት እና ለአጥንት ፍትሁ የሆነ ሾርባ #HealthyDiet #ለቆዳ_የሚጠቅም_ምግብ #ethiopia #souprecipe

100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle

100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle

😲Не поверите, что НЕТАНЬЯХУ попросил ЗЕЛЕНСКОГО! Этот СЛИВ ПОРАЗИЛ всех. РЕАКЦИЯ ФЕЙГИНА

😲Не поверите, что НЕТАНЬЯХУ попросил ЗЕЛЕНСКОГО! Этот СЛИВ ПОРАЗИЛ всех. РЕАКЦИЯ ФЕЙГИНА

ТРАМП ЖЕСТКО про ИРАН:

ТРАМП ЖЕСТКО про ИРАН: "СДЕЛКИ не БУДЕТ"! Америке выгодна ВОЙНА с ТЕГЕРАНОМ? НОВЫЕ УСЛОВИЯ США

በቀን 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሀ ብትጠጡ ምን ይፈጠራል? ድንቅ ጥቅሞች| What happen if you drink 1 glass hot water everyday

በቀን 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሀ ብትጠጡ ምን ይፈጠራል? ድንቅ ጥቅሞች| What happen if you drink 1 glass hot water everyday

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

የሞቀ ወይም ለብ ያለ ውሀ መጠጣት የሚስገኘው የጤና ጥቅም/Benefit of drinking hot/warm water

የሞቀ ወይም ለብ ያለ ውሀ መጠጣት የሚስገኘው የጤና ጥቅም/Benefit of drinking hot/warm water

Врач объясняет: Какой фрукт лучше всего есть перед сном для здоровья глаз?

Врач объясняет: Какой фрукт лучше всего есть перед сном для здоровья глаз?

Это не давление, а ИНСУЛЬТ! 5 признаков, если КРУЖИТСЯ голова (Тест за 1 минуту)

Это не давление, а ИНСУЛЬТ! 5 признаков, если КРУЖИТСЯ голова (Тест за 1 минуту)

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]