ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ኮለኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም 84ኛ የልደት በአላቸውን እያከበሩ ነው

Автор: Abronet Digital Media

Загружено: 2025-05-24

Просмотров: 103340

Описание: ኮለኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም 84ኛ የልደት በአላቸውን Zimbabwe/Harare እያከበሩ ነው::
ተደራሽነታችንን ለማስፋት ፡ ሰብስክራይብ ሼርና ኮሜንት በማድረግ ትብብራችሁን እንጠይቃለን። Abronet Digital Media : Subscribe to our channel, share and comment on our contents. Contact-Us [email protected] Tél./WhatsApp/ Telegram : +32 478 263 420 +31 638 487 215
+251 911 951 303

Abronet Digital Media ፡አብሮነት ዲጂታል ሚዲያ : በሚል ሰያሜ የተሰየመው ሚድያ ለኢትዮኩባ ማህበረሰባችን ጥልቅ ፍቅር ባላቸው እንዲሁም ከምንም በላይ መልካም እና በጎ አሻራችንን ጥለን ማለፍ እንዳለብን በሚገባ በተገነዘቡ ልበሙሉ ወንድሞቻችን ሃሳብ አመንጪነት የተመሰረተ ሚድያ ነው። ይህ እጅግ አስፈላጊ የሆነ የዲጂታል ሚድያ የኢትዮኩባ ትልቅ ቤተሰብ ደምጽ እና ልሳን እንደሆነም እንገነዘባለን። እናምናለንም ። በሃገራችን ቢህል እንደሚባለው የእህል ውሃ ነገር ሆኖብን ለረዥም ዓመታት ተለያይተን እና ተራርቀን በአያሌ ሃገራት ለምንኖር ኢትዮኩባውያን ወንድምና እህታማቾች የመገናኛ ድልደይ እንደሚሆንም ተስፋ አናደርጋለን። ከኛ በእኛ ሚድያ ፡በይበልጥ ዘወትር ከልባችን ጸንታ በምትኖረው ኩባ ውስጥ በነበረን የነጻ ትምህርት እድል ቆይታ እንዲሁም በዚያች ውብ የካሪቢያን ደሴት ሰብአዊ ማንነታችን በተሰራበት ወደር የለሽ እጅግ ግዙፍ እና ድንቅ ማህበራዊ ፕሮጀክት መለስ፤ በምንወዳት ሃገራችን አልያም ከእናታችን ኢትዮጵያ አብራክ እርቀው በአንዳንድ የምዕራብ አውሮፓ ሃገራት እና በአሜሪካ በሚኖሩ የማህበረሰባችን አባላት መቼም ተነግረው የማያልቁ ታሪኮችን በሰፊው የምናወሳበት እና በትዝታ ወቅያኖስ ላይ በምትጓዝ ግዙፍ መርከብ ውስጥ፡ተሳፍረን እጅግ ድንቅ ገጠሞቻችንን በነጻነት የምናካፍለበት የሁላሽን ቤት ነው ። በተጨማሪም በትልቅ ሃሴት የሚንጓዝባት በሁላችን ለሁላችን የተገነባ ጠንካራ የመገናኛ ድልድያችንም ጭምር መሆኑን እንገልጻለን።

Somos una comunidad diversa y extendida de etíopes que, a lo largo de los años, hemos echado raíces en diferentes regiones de Etiopía y en una amplia gama de países alrededor del mundo, como Estados Unidos, Europa, Canadá, África, Sudamérica y el Caribe, entre otros. Lo que nos une no es solo el profundo sentido de pertenencia a nuestra patria, sino también el haber compartido momentos clave de nuestra vida durante nuestra infancia y juventud, especialmente aquellos dedicados a nuestra formación profesional en diversas ramas científicas y técnicas.

A través de este canal, buscamos crear un espacio donde podamos conectar nuevamente, esta vez a través del intercambio de nuestras experiencias y conocimientos acumulados a lo largo de los años. El objetivo principal es aprender unos de otros, aprovechando la riqueza y diversidad de nuestras vivencias en diferentes contextos culturales, sociales y económicos.

Además, realizaremos entrevistas con miembros destacados de nuestra comunidad global, quienes han logrado avances significativos en sus respectivos campos, tales como la salud, la construcción, la agricultura, la economía, el turismo, y los servicios. Estas entrevistas nos permitirán no solo destacar sus logros, sino también proporcionar un valioso contenido educativo y práctico que pueda inspirar y guiar a otros dentro de nuestra comunidad.
Para más información contáctenos aquí:
Tel. +31.640.740.383
Tel. +32 478 263 420
Mail: [email protected]
Web: https://abronetmedia.com

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ኮለኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም 84ኛ የልደት በአላቸውን እያከበሩ  ነው

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#money#bank

የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#money#bank

ነፈርቲ ኢትዮጵያ ዶብ ጥሒሰን ኣትየን። ኤምባሲ ተሃሪሙ፡ ሓደገኛ ምዕባለ። ትራምፕ ሴፍ መዚዙ፡ ንርዋንዳ ወሲንላ። ሰሉስ 3 መጋቢት 2026

ነፈርቲ ኢትዮጵያ ዶብ ጥሒሰን ኣትየን። ኤምባሲ ተሃሪሙ፡ ሓደገኛ ምዕባለ። ትራምፕ ሴፍ መዚዙ፡ ንርዋንዳ ወሲንላ። ሰሉስ 3 መጋቢት 2026

Ethiopia - “መንጌ ተገደሉ አሉን መንጌ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ” ጀግና እንዴት ያለቅሳል?

Ethiopia - “መንጌ ተገደሉ አሉን መንጌ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ” ጀግና እንዴት ያለቅሳል?

Alemneh Wasse  ኢራን # በሆርሙዝ ሰርጥ ለማለፍ የሚመሞክር ይነዳል አለች !! በሪያድ የአሜሪካ ኤምባሲ ተመታ!!

Alemneh Wasse ኢራን # በሆርሙዝ ሰርጥ ለማለፍ የሚመሞክር ይነዳል አለች !! በሪያድ የአሜሪካ ኤምባሲ ተመታ!!

የንጉሱ ልጅ ልጆች እና ልዕልቲቷ | The King's grandchildren and the Queen

የንጉሱ ልጅ ልጆች እና ልዕልቲቷ | The King's grandchildren and the Queen

የሌተናንት ኮነሬል መንግስቱ ሀይለማሪያም ትዝታዎች  yemengestu tezetawoch ከገነት አየለ

የሌተናንት ኮነሬል መንግስቱ ሀይለማሪያም ትዝታዎች yemengestu tezetawoch ከገነት አየለ

Lualawi ሉዓላዊ/ለጠላት በደላላነት  የሚሰሩ ነጋዴዎች  አሉ - ፊ/ማ ብርሃኑ/የባሕር በር ጥያቄ በአድዋ ድል በዓል ላይ /የንጹሃን ግድያ እና  . . .

Lualawi ሉዓላዊ/ለጠላት በደላላነት የሚሰሩ ነጋዴዎች አሉ - ፊ/ማ ብርሃኑ/የባሕር በር ጥያቄ በአድዋ ድል በዓል ላይ /የንጹሃን ግድያ እና . . .

የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM

የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM

ታዋቂው ጋዜጠኛ ለ19 ዓመት የደበቀኝ ሚስጥር! ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽህን እጠብቃለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ታዋቂው ጋዜጠኛ ለ19 ዓመት የደበቀኝ ሚስጥር! ለመጨረሻ ጊዜ ምላሽህን እጠብቃለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ላስትmp4

ላስትmp4

Ethiopia: ደራሲው በኮለኔል መንግስቱ ያሳደጉትን ልጅ ቤታቸው ጋበዙት! Ethiopian Mengistu Hailemariam Biography ET daily

Ethiopia: ደራሲው በኮለኔል መንግስቱ ያሳደጉትን ልጅ ቤታቸው ጋበዙት! Ethiopian Mengistu Hailemariam Biography ET daily

ትረካ -ኮሎኔሉን ሳገኛቸው የገጠመኝ አስደናቂ ነገር… | የስደተኛው መሪ ትረካዎች |ይታገሱ ጌትነት #tireka #ትረካ #ethiopia  #amharicbooks

ትረካ -ኮሎኔሉን ሳገኛቸው የገጠመኝ አስደናቂ ነገር… | የስደተኛው መሪ ትረካዎች |ይታገሱ ጌትነት #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks

አጭር ቆይታ ከኮ/ል መንግስቱ ሃይለማሪያም ጋር 😂 | Mengistu Haile Mariam | @TamagneShow

አጭር ቆይታ ከኮ/ል መንግስቱ ሃይለማሪያም ጋር 😂 | Mengistu Haile Mariam | @TamagneShow

ትረካ - የስደተኛው ርዕሰ ብሄር የዕንባ ደብዳቤዎች… | #amharicaudiobook #tireka #ትረካ  #amharicbooks #ethiopianhistory

ትረካ - የስደተኛው ርዕሰ ብሄር የዕንባ ደብዳቤዎች… | #amharicaudiobook #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopianhistory

ኦፕሬሽን ሶሎሞን- ኢትዮጵያውያን አይሁድ እንዴት ወደ የተስፋ ምድር እንደ ደረሱ The Shocking Truth About Operation Solomon part 1

ኦፕሬሽን ሶሎሞን- ኢትዮጵያውያን አይሁድ እንዴት ወደ የተስፋ ምድር እንደ ደረሱ The Shocking Truth About Operation Solomon part 1

ከጓድ መንግሥቱ ኃ.ማርያም ጋር  በዚምባቡዌ የነበረን ቆይታ እና ቤተሰባዊ ጭውውት! ክፍል አንድ

ከጓድ መንግሥቱ ኃ.ማርያም ጋር በዚምባቡዌ የነበረን ቆይታ እና ቤተሰባዊ ጭውውት! ክፍል አንድ

Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18

Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18

Ethiopia - Ayelew Mesfin | አያሌው መስፍን | ማሩኝ ዘመዶቼ የሚለው ዘፈን ስለተሠራበት ሁኔታ የተናገረው

Ethiopia - Ayelew Mesfin | አያሌው መስፍን | ማሩኝ ዘመዶቼ የሚለው ዘፈን ስለተሠራበት ሁኔታ የተናገረው

ትረካ - የመንግስቱ አባት |  ስለ ልጃቸው ምን አሉ ? | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #amharicaudiobooks

ትረካ - የመንግስቱ አባት | ስለ ልጃቸው ምን አሉ ? | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #amharicaudiobooks

#ዳናይት እድሜዬን በአግባቡ ነው የተጠቀምኩት

#ዳናይት እድሜዬን በአግባቡ ነው የተጠቀምኩት

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]