መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታምረኛው ፈዋሽ ፀበል ሳፈጂ_አቡነ_እጨጌ_ዮሐንስ ገዳም የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 24/ የዓዳር ጉዞ
Автор: ዮዳሄ_መንፈሳዊ_ሚዲያ_Yodahe_spritual_Media
Загружено: 2023-10-30
Просмотров: 524
Описание:
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታምረኛው ፈዋሽ ፀበል #ሳፈጂ_አቡነ_እጨጌ_ዮሐንስ ገዳም የፊታችን ቅዳሜ
ጥቅምት 24/ የዓዳር ጉዞ አዘጋጅተናል።
በ12ኛው ክ/ዘመን የተመሰረተ ታላላቅ ታዐምር የሚደረግበት የጸሎት የፈውስ ቦታ በገዳሙ ሁለት በፃዲቁ ቃልኪዳን የፈለቁ ፈዋሽ ጸበሎች ይገኛሉ
አንደኛው ፀበል ማይገቦ ሲሆን ብዙ ምዕመናንና ምዕመናት ወደ እዚህ የበረከት እና የፈውስ ቦታ በመምጣት ፀበሉን በመጠጣት እና በመጠመቅ ከተለያዩ በሽታወች እየተፈወሱ ይገኛሉ።
✅ ልጅ የአጡ በገዳሙ ላይ ገድላቸውን በማዘል በመስቀላቸው በመታሸት ልጅ አግኝተዋል።
✅ ከደም መርጋት
✅ ከነርቭ በሽታ
✅ ከዲስክ መንሸራተት
✅ ከካንሰር
✅ ከቁርጥማት
✅ ከቡዳ መንፈስ ከዛር ዉላጅ ከሟርት ከዕድል ዘጊ ገርጋሪ መንፈስ አይነጥላ እየተላቀቁ ይገኛሉ።
በገዳሙ ላይ በ64 ካህናት አባቶች ለጸሎት ዕለት ዕለት ስለ ሀገር ሰላም ስለ ኢትዮጵያ የሚጸለይበት ቦታ ብዙ ታምዕራት የሚደረግበት የሚታይበት የፃዲቁ አቡነ እጨጌን ደጅ የረገጠ እስከ 7 ትውልድ እምርልሃለሁ ተብለው ቃል ኪዳን የተቀበሉብት ገዳም።
እርስዎም የዚሁ በረከት ተካፋይ ሆነው ጥያቄ የሌለው የለም እና በተለያየ ችግር ውስጥ ወድቃችሁ የኔ ነገር ከዚህ በኋላ ዋጋ የለኝም ብላችሁ ተስፋ የቆርጣችሁ ተስፍችሁ ይቀጠል ዘንድ ጥያቄውን ያስመልሱ ዘንድ ኑ አብረን እንጓዝ በጉዞአችን መምህራን እና ዘማርያን ይገኛሉ።
ይህ ሁሉ በረከት ፈውስ የሚገኘው በንስሐ ውስጥ ሆነው #በእምነት ሲወጡነው።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 👇
➡️ 0989 43 43 43
➡️ 0912 95 95 85
የጉዞ ትኬቱን በአቅራቢያው ያገኛሉ
የጉዞ መነሻ 👇
ቅዳሜ ጥቅምት 24/2016
የጉዞ መመለሻ 👇
እሁድ ጥቅምት 25/2016
የጉዞ መነሻ ቦታ👇
👉 አራዳ ጊዮርጊስ
👉 4ኪሎ ቅድስት ስላሴ
👉 መስቀል አደባባይ
👉 መገናኛ
👉 ላንበረት
👉 ሐያት አደባባይ
👉 ጣፎ አደባባይ
አዘጋጅ።ዮዳሄ መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: