የዛሬው ጥያቄ ይከብዳል አሉን! 🤔 | How many do you think you can answer?
Автор: Natikingo2
Загружено: 2026-02-03
Просмотров: 18
Описание:
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ ለየት ያሉና አእምሮን የሚያነቃቁ፣ ግን ደግሞ በጣም ፈታኝ የሆኑ ጥያቄዎችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
"የዛሬው ጥያቄ ይከብዳል" ተብሏል! እስቲ እናንተ ከስንቱ ስንቱን ትመልሱ ይሆን? ራሳችሁን ለመፈተሽ ተዘጋጅታችኋል?
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
አስገራሚ የሆኑ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች
ለአእምሮ እረፍት የሚሰጡ እንቆቅልሾች
በመጨረሻም የጥያቄዎቹ መልሶች ተካተዋል።
📌 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! ከ 10 ስንት መለሳችሁ?
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረግ እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ደግሞ ቻናሉን Subscribe አድርጉ!
#Ethiopia #Quiz #የዛሬውጥያቄ #AmharicQuiz #GeneralKnowledge #NatiKingo #እንቆቅልሽ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: